У нас вы можете посмотреть бесплатно SUBSCRIBE የማያ በጎ አድራጎት ምስረታ በግዮን ሆቴል ሳባ አዳራሽ የተገኙ ታዳሚያን የሰጡትን ሃሳብ እና አስተያየት ተጋበዙልን или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በኢትዮጵያ በአመት ከሚወለዱ ህፃናት ከ44,000.00 በላይ የሚሆኑት በስፓይናል ባፊዳ እና በሃይድሮ ሴፋለስ ህመም ምክንያት የሚወለዱ ሲሆን እነዚህ ህፃናት የእድሜ ልክ የመንቀሳቀስ እና የመፀዳዳት ችግር የሚገፅማቸው ናቸው ፡፡ ከነዚህ ህፃናት አንዱ ህፃን እዮብ ሙላቱ ነው ፡፡ ማያ የበጎ አድራጎት ድርጅት እነዚህ ህፃናት ሰብአዊ መብታቸው ተከብሮ በሃገራቸው የተሻለ ትምህርት ፣ ህክምና ፣ እና ዘላቂ ተስፋ በቀጣይ ህይወታቸው እንዲኖራቸው ለማስቻል የተቋቋመ ሃገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው ፡፡ በጎነት ለራስ ነው !!! ማያ የበጎ አድራጎትን ለመደገፍ 🙏 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ = 1000637118289 ዳሸን ባንክ = 5444706246011 ኦሮሚያ ሕብረት ስራ ባንክ = 1047500137487 ለበለጠ መረጃ + 251 942 40 60 60 251 118 13 17 15