У нас вы можете посмотреть бесплатно አስደናቂ ትዕይንት በሐይቅ ላይ የተደረገ ልዩ የጥምቀት በዓል ትዕይንት - Hawassa Timket Celebration" или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! በዛሬው ቪዲዮችን በሐዋሳ ሐይቅ ላይ የተደረገውን እጅግ አስደናቂና ማራኪ የጥምቀት በዓል አከባበር ይዘንላችሁ ቀርበናል። በጀልባዎች ላይ የተደረገው የጥምቀት ትዕይንት፣ የታቦታቱ ጉዞ እና የሕዝቡ ደስታ በዓሉን እጅግ ልዩ ያደርገዋል። በሐዋሳ ሐይቅ ላይ "እንዴት ያለ አስደናቂ ትዕይንት ነው" የሚያሰኘውን ይህን ውብ በዓል አብረን እንይ። በሐዋሳ ሐይቅ ላይ የተደረገ የጀልባዎች ሰልፍ የጥምቀት በዓል መንፈሳዊ ሥርዓቶች የሐዋሳ ከተማ ልዩ የበዓል ድምቀት ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like ማድረጋችሁን፣ ለሌሎችም እንዲደርስ Share ማድረጋችሁን አትርሱ። ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #የጥምቀትመዝሙር #ጥምቀት #ኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ #መዝሙር #Timket #Ethiopia #OrthodoxMezmur #Epiphany #Timket2