У нас вы можете посмотреть бесплатно ጸሎት በማለዳ // PRAYER IN THE MORNING // или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#Reverend_Tezera_Yared #Gospel_TV #Glorious_Life_Church የክብር ሕይወት ቤተ ክርስቲያን Glorious Life Church 👉 . . . መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን። 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18 የፕሮግራም ቀናቶች እሁድ ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ (የአምልኮ፣ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት፣ የፈውስ እና ነጻ የመውጣት ጊዜ) ማክሰኞ ከምሽቱ ከ11:45 ጀምሮ (የአምልኮ፣ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት፣ የፈውስ እና ነጻ የመውጣት ጊዜ) አድራሻችን፡- በሃያ ሁለት እና በመገናኛ መካከል ለም ሆቴል እንደደረሱ ከሾላ ገበያ ወደ ሃያ አራት ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ ቁልቁለት መንገዱን እንደጨረሱ በስተግራ በኩል በሚገኘው ኮሜት አፓርትመንት በኩል ገባ ብለው ያገኙናል፡፡ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል! ለበለጠ መረጃ :- +251 961 01 44 44 +251 928 66 76 76 +251 928 66 79 79 ይደውሉ በየቀኑ ወይም በየጊዜው የምንለቃቸው ቪዲዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ገጻችን #GOSPEL_TV_ETHIOPIA በማለት #SUBSCRIBE ማድረግዎን አይርሱ!!! ቡሩካን ናችሁ! ►►►►►►►►► THANKS FOR WATCHING ◄◄◄◄◄◄◄◄◄ ► AND DON'T FORGET TO LIKE COMMENTS AND SUBSCRIBE!