У нас вы можете посмотреть бесплатно Hillina Kassahun (ልኑርልህ) Linurelih [OFFICIAL Live Music Video] New Ethiopian Gospel song /2023 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ልኑርልህ (Chorus) የእግዝአብሔር ልጅ እየሱስ አንተ ሞትክልኝ እኔ ደግሞ ልኑርልህ እግዝአብሔር ወልድ እየሱስ አንተ ሞትክልኝ እኔ ደግሞ ልኑርልህ እኔ ደግሞ ልኑርልህ x4 የፈገግታህ ነዕብራቅ የፍቅርህ ፍሰት የማንነትህ ሙላት የርህራሄ ምልክት የፈገግታህ ነዕብራቅ የመንፈስህ ፍሰት የማንነትህ ሙላት የምረትህ ምልክት ልሁንልህ x8 (Verse 1) መሞትማ ቀላል ነው ወደ አንተ መሰብሰብ ክብር እና ግርማህ ውስጥ ለዘላለም ‘ማምለክ መኖር ግን እድል ነው ክርስቶስን መልበስ በዚች ምድር ስመላልስ ህይወትህን መኖር ህይወትህን መኖር x2 መስቀልህን መስበክ x2 (Bridge) ሁለት እግሮቼን ውሰድና ተራመድበት ውረስና ሁለት እጆቼን ውሰድና ዕድቅን ስራበት ውረስና ይኸው እግሮቼን ውሰድና አንት ሩጥበት ውረስና ይኸው እጆቼን ውሰድና ዕድቅን ስራበት ውረስና አይምሮዬንም የመንግስትህን ሀሳብ አኑርበት ከንፈሮቼንም የማዳንህን ጉልበት አውጅበት ህያው መስዋት ሆኖ ሙሉ አካሌ አንተን ያገልግልህ መላው (እድሜ) ዘመኔ x2 (Verse 2) በመንፈስ ቅዱስ ተውልዶ ህያው የሆነው መንፈሴ ነፍሴ ሆይ አለቃሽ ነው የመንግስቱ ምሳሌ ማንም የማያስተምረው እውቅት ሁሉ የሞላብት ወደ ፀጋው ዙፋን ስር የሚገባው በነፃነት ያገልግልው ፍቀጂለት ይኑርለት ፍቀጂለት x2 Director - Fikru Alemayehu Project Manager - AddisHiwot Feleke (Tishu) Music Arrangement - Robel Damtew Live Audio Recording - Elshadai Getahun Mixing and Mastering - Kenesa Bula Production managers - Moti Tilahun, Lielit Solomon Camera Yonas Assefa, Aser Seifu, Ephrem Abera, Mehari Haile, Eyob Tesfaye, Negasa Guteta, Moti Tilahun Bass Guitar - Beteab Kassa Lead Guitar - Kaleab Tekil, Ermiyas Taddele Drum - Mulugeta Geressu Keys - Robel Damtew, Teyent Asrat Saxophone - Nathaniel Gebretsadik Trumpet - Efrem Yasin Trombone - Kaleab Yinebeb Background Vocals - Mussie Fisseha, Ayda Abraham, AddisHiwot Feleke (Tishu), Eyerusalem Worku, Yonatan Zenebe , Solomon Bula Choir Arrangement - Solomon Bula #linurilih #newprotestantmezmur #hillinamusic #ethiopia #ethiopian #ethiopianmusic