У нас вы можете посмотреть бесплатно በፎቶሾፕ ጽሁፍን ከሰው ጀርባ ማድረግ | Photoshop Text Behind Subject или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዛሬው ቪዲዮ በፎቶሾፕ (Adobe Photoshop) በመጠቀም እንዴት ማንኛውንም ጽሁፍ በፎቶ ላይ ካሉ ሰዎች ወይም ቁሶች ጀርባ ማድረግ እንደምንችል ደረጃ በደረጃ እናያለን። ይህ ዘዴ ለዩቲዩብ ታምብኔል (Thumbnail)፣ ለፌስቡክ እና ለኢንስታግራም ፖስቶች ፎቶዎን እጅግ ማራኪ ያደርገዋል። በቪዲዮው ውስጥ የምናያቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦ የ "Select Subject" መሣሪያን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል። የ "Layer Mask" አጠቃቀም። ጽሁፉን ከሰውየው ጀርባ በትክክል ማስቀመጥ። ለጽሁፉ ጥላ (Shadow) በመስጠት ይበልጥ እውነተኛ እንዲመስል ማድረግ። ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like ማድረግ እና ለሌሎች እንዲደርስ Share ማድረጋችሁን እንዳትረሱ። አዳዲስ የቴክኖሎጂ እና የዲዛይን ትምህርቶች እንዲደርሷችሁ ሰብስክራይብ (Subscribe) አድርጉ! #ebs #capcut #photoshop #ethiopia #ethiopia #photo #tutorial #abaytv #davinciresolve #adobe