У нас вы можете посмотреть бесплатно አረበረበ | Areberebe | ዲን አካል በለጠ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የቤተክርስቲያን ሰርጎችን ብቻ የሚሰራውን አርጋኖን ፕሮዳክሽንን በ0910494346 ያገኙታል፡፡ #like #Share #Subscribe @arganon / @arganon ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ። እግዚአብሔር ያክብርልን!! Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON. የወይን የወይን (2)የወይን የወይን ሐረግ (2) ሙሽሮች ባለማዕረግ ሚዜውም ባለማዕረግ አጃቢው ባለማዕረግ የወይን የወይን (2)የወይን የወይን ሐረግ (2) ኧረ ንዓ ንዓ ንዓ በሰላም (2) ሙሽሮችን ባርክ መድኃኔዓለም የወይን ሐረግ የወይን ሐረግ የወይን የወይን (2)የወይን የወይን ሐረግ (2) ኧረ ንዒ ንዒ ንዒ በሰላም (2) የሙሽሮች እናት ድንግል ማርያም። የወይን ሐረግ የወይን ሐረግ ሐመልማል ሐመልማል ሐመልማለ ወርቅ ልብሱ ሙሽራው ሊቅ ሐመልማለ ወርቅ ልብሷ ሙሽሪት ሊቅ ሐመልማለ ወርቅ አባ እሣት ወልድ እሣት መንፈስ ቅዱስ እሣት እባክህ ጌታዬ ይቺን ቀን ቀድሳት እንዴት ካህን ይሙት ካህን ይቀበር መጸንጸኛው የወርቅ መቋሚያው የብር ያችን ይይዝና ቀለም ሲናገር ይመስላል መልአኩን በክንፍ የሚበር ሐመልማለ ወርቅ አረበረበ ሊቁ ወረበ አረበረበ አሸበሸበ ወገዳሙኒ ሊቁ ወረበ(2) መርዓዊ ነገደ ሌዊ መርዓት ነገዳችን ናት ሐመልማል ሐመልማል ሐመልማለ ወርቅ ልብሱ ሙሽራው ሊቅ ሐመልማለ ወርቅ ልብሷ ሙሽሪት ሊቅ ሐመልማለ ወርቅ እስኪ በስመ አብ ብዬ ልጀምር ጸሎት ውዳሴ ወግናይ አሠርቱ ቃላት ቀዲሙ ወገቧ ንጽህት መቀነት ገብርኤል በቃሉ እያጫወታት እሷስ ዘኮንኪ ነው ጽርሐ ቅድሳት አንቲ እግዚአ ኩሉ የሁሉ እመቤት አስተማሰልናኪ ተቋመ ማኅቶት ናስተማስለኪ እጽ ቡሩክ ገነት በትረ አሮን እጇ የምትፈትልበት ለኪ ይደሉ እያሉ ገቡ ሊቃውንት አረበረበ ሊቁ ወረበ አረበረበ አሸበሸበ ወገዳሙኒ ሊቁ ወረበ(2) መርዓዊ ነገደ ሌዊ መርዓት ነገዳችን ናት ሐመልማለ ሐመልማል ሐመልማለ ወርቅ ካህኑም ይላሉ እኛ እንቀድሳት ንጉሡም ይላሉ እኛ እናግሣት ስትወለድ ባልጋ መሬት ሳይነካት ውሃ ከጭንጫ ላይ የፈለቀላት እሳት ከባሕር ላይ የነደደላት ትዳር መንፈሳዊ ይኸው ተሰጣት አበ ነፍስ አባቷ ተክለ ሃይማኖት ክርስትና እናቷ ኪዳነ ምሕረት ሐመልማለ ወርቅ አረበረበ ሊቁ ወረበ አረበረበ አሸበሸበ ወገዳሙኒ ሊቁ ወረበ(2) መርዓዊ ነገደ ሌዊ መርዓት ነገዳችን ናት ሐመልማል ሐመልማል ሐመልማለ ወርቅ ልብሱ ሙሽራው ሊቅ ሐመልማለ ወርቅ ልብሷ ሙሽሪት ሊቅ ሐመልማለ ወርቅ ሐመልማሉን ፈትላ ባገልግል መልታለች ሸማኔ ተወዶ ማርያም ትሰራለች አረ ማርያም ማርያም ደና አርገሽ ስሪው በቆላ በደጋው ተሰምታዋል ዜናው ሐመልማለ ወርቅ አረበረበ ሊቁ ወረበ አረበረበ አሸበሸበ ወገዳሙኒ ሊቁ ወረበ መርዓዊ ነገደ ሌዊ መርዓት ነገዳችን ናት ©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2017|2025