У нас вы можете посмотреть бесплатно ከልጃገረዶች ይልቅ የፈቱ ሴቶች የሚፈለጉባት ሀገር ፣ ረዥሙ ባቡር ፣ በአፍሪካ 11ኛ ትልቋ ሀገር ናት / Mauritania или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በብሔር ስም ከተሰየሙ የአፍሪካ ሀገሮች አንዷ ናት ። ከሌላው የአለም ሀገራት በተቃራኒ አስገራሚ ባህል ያላት ሀገር ናት ፣ እርሱም የፈታች ሴት ከልጃገረድ ይልቅ ተፈላጊ መሆኗ ነው ፤ አንድ ሴት ከፈታች ድል ያለ ድግስ ይደገስላታል ። ከአለማችን ረዥሙ ባቡር ያለበት ሀገር ፤ በአፍሪካ 11ኛ ትልቋ ሀገር ናት ። አሳ በማሥገር የምትታወቅ ሀገር ። የሴኔጋልና የሞሪታንያ ድንበር ወንዝ ነው ። የባሪያ ንግድ በማቆም የአለማችን የመጨረሻዋ ሀገር ፣ የፉጥ ምድር ። ብዙ የጉዞ አማራጭ የሌላት ሀገር ፣ የተፈጥሮ ጸጋ እያላት ድሀ የሆነች አገር ። History of Mauritania. Divorced women market in africa. The longest train in the world. Eleventh the largest country in Africa. Put people. 90% of their land is desert. Their former land is Morocco and Algeria. Transition land between black Africans and Maghreb Berber people. The least to abolish slavery. Difficult transportation system.