У нас вы можете посмотреть бесплатно የቅጣት ማቅለያ አቀራረብ / ለፍርድ ቤት የቅጣት ማቅለያ እንዴት እናቅርብ? или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ቪዲዮ ስለ ተከሳሽ የቅጣት ማቅለያ አቀራረብ በዝርዝር እንመለከታለን፡፡ አንድ ተከሳሽ የጥፋተኝነት ውሳኔ ከተላለፈበት በኋላ ቅጣቱ እንዲቀልለት ለፍርድ ቤት ማቅረብ ስለሚገባቸው ወሳኝ ነጥቦች፣ የህግ ድጋፎች እና የአቀራረብ ስነ-ሥርዓት በዚህ ቪዲዮ ተካቷል፡፡ በቪዲዮው የተዳሰሱ ዋና ዋና ነጥቦች፡- 📌 የቅጣት ማቅለያ ምንድን ነው? ጥቅሙስ? 📌 በኢፌዴሪ የወንጀል ህግ ስለ ማቅለያ የተቀመጡ ድንጋጌዎች ✅ ማቅለያ መጠየቅ ያለብን መቼ ነው? ✅ ፍርድ ቤቱ እንደ ማቅለያ የሚቀበላቸው ምክንያቶች ✅ የቤተሰብ ሁኔታ፣ የጤና እና የባህሪ ጉዳዮች አቀራረብ ይህ ቪዲዮ ለህግ ተማሪዎች፣ ለህግ ባለሙያዎች እንዲሁም ጉዳዩ ለሚመለከታቸው ሁሉ ጠቃሚ መረጃዎችን ይዟል፡፡ ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በመመልከት ይጠቀሙ፡፡ ለተጨማሪ የህግ መረጃዎች ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ! 👇 👉 / @eysehen1 #EthiopianLaw #CriminalLaw #የቅጣት