У нас вы можете посмотреть бесплатно አል ዓዚዝ! ከአላህ በኾነ ኃይል ምንግዜም እናሸንፋለን!! || ኸሚስ ምሽት|| ሚንበር ቲቪ MinberTV || или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV በተወዳጁ ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን በሸይኻችን ሰዓት የተዋለላቸውን ፍፁም ስለማይረሱት ተወዳጅ መልዕክተኛ (ﷺ) ውለታ መላሽነት እያነሳሳን፤ በቢስሚከ ነህያ ቆይታችን ከኡስታዝ በድር ሁሴን ጋር ሁሌም አሸናፊ የሆነውን አላህ (ሱ ወ) የሚያስተዋውቀንን "አል-ዓዚዝ" እያወሳን፣ በመዲና ሰማይ ሥር ቆይታችን ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ተቀዳሚ ም/ፕሬዝዳንት ሼኽ አብዱልከሪም ሼኽ በድረዲን እና ከወንድማቸው ማዲህ አብዱልወሃብ ሼኽ በድረዲን ጋር ከልጅነት ዛሬ እስከሚገኙበት አህዋል እያወጋንና መልእክተኛውን (ﷺ) በውዳሴና እንጉርጉሮ እያላቅን ውብ ቆይታ እናደርጋለን። #ለይሉ_ጁምዓ_ነው! #ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት! ★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇 YouTube👉 / @minbertv1 Facebook👉 / minbertv Telegram👉 https://t.me/minbertv Website 👉 https://www.minbertv.com/ Tiktok 👉 https://vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/ #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!