У нас вы можете посмотреть бесплатно New Amharic Mezmur Mesfin Gutu መስፍን ጉቱ በአንተ የታሰበ NEW AMHARIC WORSHIP Lyrics 2022 2015 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#protestantsong #christiansongs #mesfingutu በአንተ የታሰበ የተረዳ ሰው ጌታ እንደኔ ማን ነው ክብር ያየው ወግ ያየው ደስ ያለው ወግ ያየው ለውለታህ ምላሽ ምላሽ ምላሹ ከሆነልህ ልሰዋ ምስጋናን እጥፍ እጥፍ እጥፍ ልስገድልህ ሰማያቶች ይስሙ ይስሙ ምድር ታስተጋባ ምቀኘውን ቅኔ ያለኝን ምስጋና የከንፈሬን ፍሬ ፍሬ በፊቱ ላፍስሰው ትላንት እንዳዜምኩት ደስታዬ ባንተው ነው በሄድኩበት ሁሉ ሁሉ ስላንተ አወራለሁ ስላረክልኝ ድንቅ ቆሜ ዘምራለሁ ካደረከው አንዳች አንዳች አልጎደለብኝም ምርጫዬ ነህ አንተ እስከ ለዘለዓለም ___________________________________________________________________________________ 👇 SUBSCRIBE NOW 👇 በዚህ ጊዜዎትን ለእኔ ብቻ በሚል ዓለም ውስጥ ኑሮን ለማሸነፍ ላይና ታች እያሉ መዳከር ያለና የሚኖር ቢሆንም በየዕለቱ ግን ለአፍታ ቆም ብሎ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ጊዜን ማሳለፍና እግዚአብሔርን መስማት መታደል ነው፤ ታዲያ ለዚህ እድለኝነት ይበልጥ እንዲቀርቡ የሚያደርግዎትን Amg Design ቻናልን ሰብስክራይብ ቢያደርጉ ይጠቀሙበታል። Amg Design CONNECT WITH Amg Design SOCIAL MEDIA YouTube: / @home_of_audio_bible Instagram: / asmamawmamg Facebook: / amgdesigncreative Telegram:https://https://t.me/AMG_Design_Asmamaw