У нас вы можете посмотреть бесплатно ይህን ብታውቁ አንድ ቀን አታድሩም!/ምን ያህል የጮማ ክምችት በቦርጫችሁ ውስጥ እንዳለ!/ ቦርጭ/ውፍረት/Fat Percentage Estimation/ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
👉በእርግጠኝነት ይሄን ያህል ኪሎ ጮማ በቦርጫችሁ ወይም አጠቃላይ በውፍረታችሁ ውስጥ እንዳለ ብታውቁ ካላችሁበት በብርሃን ፍጥነት ተነስታችሁ ትወስናላችሁ። ውፍረትን ታሪክ ለማድረግ! 👉 ገዳይ የጮማ ምጣኔ በሰውነቱ አሽኮኮ ብሎ ለማይድኑ እና ተላላፊ ወደ ሆኑ በሽታዎች ፈቅዶ የሚጓዝ ሰው በምድር ላይ የለም። ነገር ግን የተሸከሙትን የጮማ ምጣኔ ባለማወቅ አልወፈርኩም አልቦረጭኩም እያሉ ለራሳቸው የውሸት በር ለሚሰጡ ሰዎች፤ ይህ Video የእውት በር ይዞ ለአዲስ የጤናማ ህይወት እንዲያመሩ ያግዛል። 👉 ማወቅ ሁሉን ነገር ይለውጣል/Knowing Changes Everything/ መርሃችን ነው እና በዕቀት ጤናችሁን እንድትመሩ እያንዳንዱ ሰው ቤቱ ቁጭ ብሎ የትኛውም የጤና ተቋማት ሳይሄድ በሰውነቱ ውስጥ ያለውን የጮማ ምጣኔ በማወቅ ወደ ውፍረት ቅንሳ ኘሮግራም መግባት ይችላል።