У нас вы можете посмотреть бесплатно እስራኤል የዜጎቼ ደህንነት ሳይረጋገጥ የሊባኖስ ተፈናቃዮች ወደ መኖሪያቸው አይመለሱም አለች или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሰላም ቤተሰቦች ይህ ቻናልፕሬዝዳንት ትራምፕ በፋርስ ባሕረ ሰላጤው የሆርሙዝ ሰርጥ የሚተላለፉ ግዙፍ ነዳጅ ጫኝ መርከቦችን ለመጠበቅ አጋሮቻቸው እንዲተባበሩ ያቀረቡት ጥሪ አዎንታዊ ምላሽ ባለማግኘቱ ተቆጥተዋል። የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር ኢዝራኤል ካትዝ በሰጡት መግለጫ የአገሪቱ ጦር ኢራን መሪዎችን ማደኑን እንዲቀጥል ከጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔትያናሁ ትዕዛዝ መሰጠቱን ተናገሩ። የመካከለኛው ምሥራቅ አረብ አገራት፤ አሜሪካ በባሕረ ሰላጤው የነዳጅ መተላለፊያ መስመር እና በዚሁ ላይ በተመሠረተው ኢኮኖሚ ላይ አደጋ የደቀነችው ኢራን ላይ የምትፈጽመውን ጥቃት እንዳታቋርጥ እየወተወቱ መሆኑ ተዘገበ። የኢራን ብሔራዊ የደኅንነት ጠቅላይ ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ አሊ ላሪጃኒ በእስራኤል ጥቃት መገደላቸውን የእስራኤል የመከላከያ ሚኒስትር ኢዝራኤል ካትዝ አስታወቁ። ሩሲያ በዩክሬን ጦርነት ውስጥ ኬንያውያን ምልምሎችን ላለማሰለፍ እንደተስማማች ተገለፀ #yemimereja #worldwidewar #EnergySecurity #Ethiopia #Emirates #Iran #Intelligence #MiddleEastConflict #GlobalNews #EconomicWar #Diplomacy #conflict #Israel #Intelligence #war #banking #finance #loan #Hormuz #Russian #Ukrainian subscribe , like , share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏