У нас вы можете посмотреть бесплатно እግዚአብሔር አንተን ወዶል ፤ እግዚአብሔር አንቺን ወዶል [መዝሙር ] или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
{Chorus } በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ አንድያ ልጁን እስኪስጥ ድረስ እግዚአብሄር አንተን ወዶል እግዚአብሄር አንቺን ወዶል {veese 1} ልብን ከፍተህ ተቀበለው አምንህ ብትድን ነው የሚሻለው አምነህ ብትድን ነው የሚሻለው በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወትን እንዲያገኝ እንዳይጠፋ ልጁን ስጥቶአልና {Chorus } በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ አንድያ ልጁን እስኪስጥ ድረስ እግዚአብሄር አንተን ወዶል እግዚአብሄር አንቺን ወዶል {verse 2} አምኖ የዳነ የጸደቀ የእግዚአብሔር መንግሥትን ወራሽ የሆነ አቤት የታደለ ይህ ብሩክ ስው ነው የእምነት ሚስጥር የገባው {Chorus } በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ አንድያ ልጁን እስኪስጥ ድረስ እግዚአብሄር አንተን ወዶል እግዚአብሄር አንቺን ወዶል [Verese 3] አትለፍህ ይህች ቀን አምኖ መዳንን ችላ አትበለው በላይኛው እና በምድራዊውም በረከት ትባረካለህና [Bridge ] እግዚአብሄር አንተን ወዶል እግዚአብሄር አንቺን ወዶል እግዚአብሄር አንተን ወዶል እግዚአብሄር አንቺን ወዶል