У нас вы можете посмотреть бесплатно የኔ ናርዶስ የኔ ቤዛ - ዘርፌ ከበደ - Zerfe Kebede - yene nardos или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Originial song Zerfe Kebede Revisited by @elimstream Lyrics የሳሮኑ ጽጌሬዳ ያገኘሁ ምድረ በዳ ስለ ፍቅርህ ታምሜአለሁ በመስቀልህ ታክሜአለሁ የኔ ናርዶስ የኔ ቤዛ በመዓዛው ልቤን ገዛ ያንን መዳፍ ተመልክቼ ተከተልኩት ሁሉን ትቼ የኔ ናርዶስ የኔ ቤዛ በመዓዛው ልቤን ገዛ ያንን መዳፍ ተመልክቼ ተከተልኩት ሁሉን ትቼ ግራው ሰላም አንተራሰኝ ከሞት ነጥቆ ቀኙ አቀፈኝ ውዴ የእኔ እኔም የእሱ ማን ይለየኝ ከንጉሡ ተራራዎችን የዘለለ አድማሳቱን ያካለለ ጥላው ሲሸሽ ወደ ማታ ፍቅርህ ጠራኝ የእኔ ጌታ እንቅልፍ የለኝ በአልጋዬ ፊቴ ታጥቧል በእንባዬ በውድቅቱ ነቅቻለሁ ውዴን ብዬ ወጥቻለሁ የኔ ናርዶስ የኔ ቤዛ በመዓዛው ልቤን ገዛ ያንን መዳፍ ተመልክቼ ተከተልኩት ሁሉን ትቼ የኔ ናርዶስ የኔ ቤዛ በመዓዛው ልቤን ገዛ ያንን መዳፍ ተመልክቼ ተከተልኩት ሁሉን ትቼ