• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

ተክሎችን በቋንቋ የሚያናግሩት ሕዝቦች | "ኢትዮጵያ ከእስራኤል ምን ትማራለች?" በጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ እና ጋዜጠኛ ሊዲያ አበበ скачать в хорошем качестве

ተክሎችን በቋንቋ የሚያናግሩት ሕዝቦች | "ኢትዮጵያ ከእስራኤል ምን ትማራለች?" በጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ እና ጋዜጠኛ ሊዲያ አበበ 2 недели назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ተክሎችን በቋንቋ የሚያናግሩት ሕዝቦች |
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: ተክሎችን በቋንቋ የሚያናግሩት ሕዝቦች | "ኢትዮጵያ ከእስራኤል ምን ትማራለች?" በጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ እና ጋዜጠኛ ሊዲያ አበበ в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно ተክሎችን በቋንቋ የሚያናግሩት ሕዝቦች | "ኢትዮጵያ ከእስራኤል ምን ትማራለች?" በጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ እና ጋዜጠኛ ሊዲያ አበበ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон ተክሎችን በቋንቋ የሚያናግሩት ሕዝቦች | "ኢትዮጵያ ከእስራኤል ምን ትማራለች?" በጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ እና ጋዜጠኛ ሊዲያ አበበ в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



ተክሎችን በቋንቋ የሚያናግሩት ሕዝቦች | "ኢትዮጵያ ከእስራኤል ምን ትማራለች?" በጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ እና ጋዜጠኛ ሊዲያ አበበ

በዚህ ልዩ ቃለ ምልልስ:- በቅርቡ የአሐዱ ሬዲዮ ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና ጋዜጣኛ ጥበቡ በለጠ እና የአሐዱ ሬዲዮ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ሊዲያ አበበን ጨምሮ፤ ከተለያዩ የመገኛኝ ብዙኃን የተውጣጡ ከፍተኛ ባለሙያዎች ወደ እስራኤል ተጉዘው ለአንድ ሳምንት ያህል ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በጉብኝታቸውም የእስራኤልን የማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ፣ ሀገሪቱ እስከአሁን የመጣችበት መንገድ፣ አሁን ላይ ያለችበትን ሁኔታ እንዲሁም፤ ባለፉት ሁለት ዓመታ በጋዝ ካለው የሃማስ አስተዳደር ጋር እያደረገችው ያለው ጦርነት አስመልክቶ ማብራሪያ ተደርጎላቸዋል፡፡ በተጨማሪም እስራኤል በኢራን በኩል የደረሰባት ትንኮሳ እና የተቋቋመችበት መንገድ፣ በሊባኖስ በኩል ያለው ስጋት እና ታጣቂው የሄዝቦላህ ቡድን ለእስራኤላውያን እና ለቀጠናው ስጋት በማይሆን መልኩ በማዳከሙ ሂደት ላይ ምን እየሰራች እንዳለ እንዲሁም፤ ሀገሪቱ በግብርና፣ በቱሪዝም እና በቴክኖሎጂ ዘርፉ ያለችበትን አሁናዊ ሁኔታ ለመመልከት ችለዋል፡፡ በዚህም በቴላቪቭ እና በእየሩሳሌም ባደረጉት ቆይታ፤ እስራኤል በግብርና ሀገር የማስተዳደር እና የሀገረ መንግሥት ግንባታ ሂደቷ፣ የዜጎቿ ሀገር ወዳድነት እና የብሔራዊ ጥቅም የማስጠበቅ ፍላጎት፣ ዜጎች ሀገራቸውን እንዲጠብቁ ከልጅነት እስከ እውቀት የሚሰራበት መንገድ፣ ሀገሪቱ የራሷን ጀግኖች አርበኞች የማወደስ እና ዜጎች ሀገራቸውን ዳር ድንበራቸውን ማስጠበቅ ብቻ ሳይሆን በሌሎች ዘንድ የተፈሩ እና የተከበሩ እንዲሆኑ መንግሥት የሚሰራበትን መንገድ ተመልክተዋል፡፡ በዛሬው የአሐዱ መድረክ ቆይታችንም ጋዜጣኛ ጥበቡ በለጠ እና ጋዜጠኛ ሊዲያ አበበ፤ "ከእስራኤየል ምን እንማራለን?" ሲሉ በመገናኛ ብዙኃን ዘርፍ፣ በቴክኖሎጂና በግብርና እንዲሁም፤ በአጠቃላይ በእስራኤል ቆይታቸው ተመልክተው የተገረሙባቸውንና ለሀገርም ይጠቅማሉ ያሏቸውን ጉዳዮች አንስተው ውይይት አድርገዋል፡፡ በተጨማሪም ለረጅም ዓመታት በኢትዮጵያ እና እስራኤል መካከል ያለውን ሐይማኖታዊ፣ ባህላዊ እና ማህበራዊ ግንኙነት በውይይታቸው በስፋት አንስተዋል፡፡ የቆይታውንን እንድትከታለሉ በአክብሮት ጋበዝናችሁ! ሃሳብ አስተያየቶቻችሁን አድርሱን! #ከእስራኤልምንእንማራለን #አሐዱሬዲዮ #ጥበቡበለጠ #ሊዲያአበበ #የሀገርግንባታ #ግብርና #መካከለኛውምስራቅ #ኢትዮጵያ #IsraelLessons #NationBuilding #IsraeliAgriculture #EthiopiaVsIsrael #GazaConflict #MiddleEastPolitics #JournalistTrip #Israel #Jerusalem #TelAviv #GazaConflict #Hezbollah #IsraeliAgriculture #WaterManagement #IsraeliTechnology #MediaInIsrael #EthiopiaVsIsrael #NationBuilding #EconomicDevelopment #DiplomacyAndConflict #MiddleEastPolitics #InsightfulTalks #ethiopia #StayTuned #OneOnOne #WatchNow #አሐዱ_የኢትዮጵያውያን_ድምጽ #newsupdate #politicsnews #dailynews #viraltoday #viralreels #viralvideo #AhaduDigital #Interview #exclusiveinterview

Comments
  • እየሱስ ክርስቶስ የተገነዘበትን ፣ የተሰቀለበትንና ያረገበትን ቅዱስ ስፍራ ጎበኘነው! //ትዝታችን በኢቢኤስ// 12 дней назад
    እየሱስ ክርስቶስ የተገነዘበትን ፣ የተሰቀለበትንና ያረገበትን ቅዱስ ስፍራ ጎበኘነው! //ትዝታችን በኢቢኤስ//
    Опубликовано: 12 дней назад
  • ምንድነው የተፈጠረው?...የኮሜዲያን ወንድወሰን አውራሪስ ድንገተኛ ሞት ... ሁለት ሀዘን ሆነብን | Seifu on EBS 6 дней назад
    ምንድነው የተፈጠረው?...የኮሜዲያን ወንድወሰን አውራሪስ ድንገተኛ ሞት ... ሁለት ሀዘን ሆነብን | Seifu on EBS
    Опубликовано: 6 дней назад
  • የማላገባበት ምክንያት! ዶ/ር ፌቨን ከሃረር እስከ ቻይና ድንቅ ቤት እና ህይወት! | Dr Fevi #marakiweg  #lifestyle 4 дня назад
    የማላገባበት ምክንያት! ዶ/ር ፌቨን ከሃረር እስከ ቻይና ድንቅ ቤት እና ህይወት! | Dr Fevi #marakiweg #lifestyle
    Опубликовано: 4 дня назад
  • 3 недели назад
    "የአረብ መንግሥታት አሁንም እስራኤልን ለማጥፋት እየሰሩ ነው!" | "ሃማስ እራሱ አጥፍቶ ራሱ እየጮኸ ነው!" ዶ/ር አብርሃም ንጉሴ
    Опубликовано: 3 недели назад
  • Legitimacy of Eritrea's independence |  Validity of colonial treaties   |  Ethiopia's port craze 4 дня назад
    Legitimacy of Eritrea's independence | Validity of colonial treaties | Ethiopia's port craze
    Опубликовано: 4 дня назад
  • 10 дней назад
    "በቁጭት ባልነሳ ጥሩ ነበር!" ቆይታ አለማየሁ ገላጋይ ጋር የስብሐት ገብረእግዚአብሔር ስራዎች ላይ። ክፍል አንድ @waliapublisher7940​
    Опубликовано: 10 дней назад
  • ትረካ - ከአዜብ 4 ቢልዮን ዶላር ጀርባ | አርአያ ተስፋማርያም|#amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #tplf #tereka 10 дней назад
    ትረካ - ከአዜብ 4 ቢልዮን ዶላር ጀርባ | አርአያ ተስፋማርያም|#amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #tplf #tereka
    Опубликовано: 10 дней назад
  • ለብቸኛዋ ልጄ ምን ብዬ ልንገራት? የተመልካችን ሃሳብ መስማት እፈልጋለሁ  Eyoha Media |Ethiopia | Habesha 4 дня назад
    ለብቸኛዋ ልጄ ምን ብዬ ልንገራት? የተመልካችን ሃሳብ መስማት እፈልጋለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    Опубликовано: 4 дня назад
  • የ14 ዓመቱ ተዓምረኛ ሳይንቲስት || 1,000,00 ዶላር የሚያሸልም የሂሳብ እንቆቅልሽ የፈታ||ከEnstain የሚበልጥ IQ ያለው||ታዳጊ ዮሃንስ||Ep.147 8 дней назад
    የ14 ዓመቱ ተዓምረኛ ሳይንቲስት || 1,000,00 ዶላር የሚያሸልም የሂሳብ እንቆቅልሽ የፈታ||ከEnstain የሚበልጥ IQ ያለው||ታዳጊ ዮሃንስ||Ep.147
    Опубликовано: 8 дней назад
  • Давид Шарп: Столкновение Турции и Израиля. Кто сильнее на самом деле? 2 дня назад
    Давид Шарп: Столкновение Турции и Израиля. Кто сильнее на самом деле?
    Опубликовано: 2 дня назад
  • አለምን ያስደመመው የእስራኤላውያን የበረሃ የውሃ እና የእርሻ ቴክኖሎጂ! 12 дней назад
    አለምን ያስደመመው የእስራኤላውያን የበረሃ የውሃ እና የእርሻ ቴክኖሎጂ!
    Опубликовано: 12 дней назад
  • “ስለ ራስ ጎበና የጻፍኩትን መጽሐፍ ሙሉውን አንብቦ የሞገተኝም የሰደበኝም የለም!” ቆይታ ከደቻሳ አበበ (ዶ/ር) ጋር! ክፍል -1 #zagolbookbank 8 дней назад
    “ስለ ራስ ጎበና የጻፍኩትን መጽሐፍ ሙሉውን አንብቦ የሞገተኝም የሰደበኝም የለም!” ቆይታ ከደቻሳ አበበ (ዶ/ር) ጋር! ክፍል -1 #zagolbookbank
    Опубликовано: 8 дней назад
  • 4 дня назад
    "ለጠቅላይ መሪነት" የተደረገ ግብግብ | Pm Abiy Ahmed | Abiy Ahmed | Ethiopia |ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
    Опубликовано: 4 дня назад
  • በአዲስ አበባ የምግብ ዘይት ዋጋ 500 ብር ጭማሪ በማሳየቱ ነዋሪዎች ቅሬታ አቀረቡ! 3 недели назад
    በአዲስ አበባ የምግብ ዘይት ዋጋ 500 ብር ጭማሪ በማሳየቱ ነዋሪዎች ቅሬታ አቀረቡ!
    Опубликовано: 3 недели назад
  • ትረካ - የፀጋዬ ገብረመድኀን አስደናቂ የጥበብ ስራዎች | ነብይ መኮንን | #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #nebiy 12 дней назад
    ትረካ - የፀጋዬ ገብረመድኀን አስደናቂ የጥበብ ስራዎች | ነብይ መኮንን | #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #nebiy
    Опубликовано: 12 дней назад
  • Прогноз Шевченко на 2026 год: заморозка конфликта, выборы в Украине и гонка вооружений с Европой 20 часов назад
    Прогноз Шевченко на 2026 год: заморозка конфликта, выборы в Украине и гонка вооружений с Европой
    Опубликовано: 20 часов назад
  • Ethiopia - ከመንግስቱ ሀይለማርያም - ህወሀት | ጓዳቸውን የበረበረው ደራሲ ምን ገጠመው? 5 дней назад
    Ethiopia - ከመንግስቱ ሀይለማርያም - ህወሀት | ጓዳቸውን የበረበረው ደራሲ ምን ገጠመው?
    Опубликовано: 5 дней назад
  • Первая в истории Индии торжественная встреча лидера | Премьер-министр Абий Лавис провел пышную це... 4 дня назад
    Первая в истории Индии торжественная встреча лидера | Премьер-министр Абий Лавис провел пышную це...
    Опубликовано: 4 дня назад
  • ህገወጥ ንግድን የመከላከል ተግባር በአዲስ ከተማ 1 месяц назад
    ህገወጥ ንግድን የመከላከል ተግባር በአዲስ ከተማ
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • Как Победить тех, кто вас Не Уважает! Этот Еврейский способ работает всегда и со всеми! 9 дней назад
    Как Победить тех, кто вас Не Уважает! Этот Еврейский способ работает всегда и со всеми!
    Опубликовано: 9 дней назад

Контактный email для правообладателей: [email protected] © 2017 - 2025

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5