У нас вы можете посмотреть бесплатно የመደመር መንግስት ክፍል አንድ _ቁጥር 1 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የመደመር መንግስት / ክፍል አንድ 🇪🇹🔥 “የኢትዮጵያውያንን ሕይወት መለወጥ!” የሚለው ሐሳብ ለዘመናት በተፈራረቁ መንግሥታትና ትውልዶች ዘንድ እንደ መፈክር የሚነሣ ሐሳብ ነው፡፡ ነገር ግን በዘመናት ውስጥ ያደረግናቸው ሙከራዎች ብዙም ፈቀቅ አላደረጉንም። የሕይወት ለውጥ እንደ ሕልም ርቆን እንደ ጉም የማይጨበጥ ውጥን ሆኖብን ቆይቷል፡፡ ይልቁንም በአንዳንድ ውሳኔዎቻችን ምክንያት ውስብስብ ለሆኑ ሥጋቶች ተጋልጠንና ችግሮችን ተጋፍጠን ኖረናል፡፡ ለመበልጸግ የሚያስችለን ዕምቅ ዐቅም እንደተሸፈነ፤ ሳንጠቀምበት፤ እዚህ ደርሰናል፡፡ የሕዝብን ሐሴትና ደኅንነት ለማረጋገጥ የሚያስችል የዕድገትና የሥልጣኔ ደረጃ ላይ መገኘት ከፍላጎትነት አልፎ ወደ እውነታነት ሳይቀየር ዘመናትን አስቆጥሯል፡፡ #ዐቢይአሕመድ #ኢትዮጵያ #ብልጽግና #የመደመርፍልስፍና #የአፍሪካመሪ #የመደመርመንግሥት #መደመር #ዐብይመደመር #ታላቁየኢትዮጵያህዳሴግድብ #የመደመርዘመን #የመደመርመንገድ #ኢትዮጵያዊነት