Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео




Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



ሻይ ሊጠጣ መጥቶ ወደድኩት!

📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! https://storm-visage-37a.notion.site/... Let's Go ..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉    / @comedianeshetu   የዛሬው የአንድ ሰው ሕይወት እንግዳችን ትህትና  ሀብታሙ ትባለች። ተወልዳ ያደገችው ከአራዶቹ ሀገር ሻሸመኔ ነው ፤ ገና በለጋ ዕድሜዋ ነበር ከሞቀ ቤቷ ወጥታ የመኪና ማሣደሪያ ጋር ቦርሳ ውስጥ ባገኘችው ዶላር እና ብር ወደ አዲስ አበባ ያቀናችው ፤ አዲስ አበባ ስትደረስም የወረደችው መስቀል አደበባይ ነበር ፤ ወቅቱ የበዓል ስለነበር ኤግዚቢሽን ማዕከል ባዛር ተዘጋጅቶ ብልጭልጩ አቷሏት ገብታ ትቀራለች ፤ ሲመሽ የት እንደምታድር የማታቀው ትህትና በአጋጣሚ ካገኘቻቸው ልጆች ጋር የያዘችውን ብር ጨርሳ የምትሄድበት ጠፋት ፤ ጠዋት የቤት ልጅ የነበረችው ትህትና ምሽት ላይ ግን ራሷን ጎዳና ላይ ከሚተኙ ልጆች ጋር አገኘችው። ለሳምንታትም የጎዳ እና ሕይወትን ቀመሰች ፤ በድንገት ግን የበጎ አድራጎት ማኅበር ሙያ አሠልጥነው ወደ ሥራ የሚያሠማሩ ድርጅቶች ያገኟታል ፤ እሷም ፍላጓቷ ወደ ቤተሰቦቿ መመለስ ነበር እና ሥልጠናውን ትወስድ እና ኑሮን ለማሸነፍ እንዲሁም ወደመጣችበት ተመልሳ እናቷን ለማገዝ ሥራ ፍለጋ አዲስ አበባ ከተመች ሻይ እና ቁርስ መሥራት ትጀመራለች ፤ ያኔ ነበር የሻይ ደንበኛዋን ያገኘችው ይህም ጉብል እደሚወዳት ነግሯት አብረው ሆኑ ግን ወዳጇ በድንገት ጠፋባት ያኔ ትህትና ነፍሰጡር መሆኗን ስታውቅ ምድር ይዞርባታል ፤ ምንም ምርጫ ስላልነበራት ወደ ቤተሰቦቿ ሻሸመኔ ትመለሳለች ፤ ልጇንም እዚያው ትወልዳት እና በድጋሚ ወደ አዲስ አበባ ተመለሰች ፤ የልጇን አባትም ከሁለት ዓመት በኋላ ታገኘዋለች። በብዙ ውጣ ውረድ ያለፈው የትህትና ታሪክ እደገና ኑሮን ለመኖር ስትፍጨረጨር ግን ፈተና ሲሆኖባት እናያለን እስከመቼስ እንደዚህ ትቆይ ይሆን? ...የልጇ አባትስ ልጁን አምኖ ይቀበል ይሆን? ትህትናስ እስከ ዛሬ በምን ዓይነት የሕይወት መንገድ ተጓዘች? ሙሉውን ታሪክ ከቪዲዮ አብረን የምንመለከት ይሆናል ...መልካም ቆይታ... Join us as we explore the poignant journey of Tihtina, a young woman from Shashemene, whose life is a testament to the complexities of humility. In this compelling story,Tihtina embarks on a transformative journey after leaving her warm home. With a bag of dollars and silver, she arrives in Addis Ababa, where her life takes unexpected turns: Tihtina arrives in the bustling city during a holiday, drawn to the vibrant bazaar. After spending her silver with children she meets, she finds herself homeless, experiencing the harsh realities of street life. Organizations come to her aid, providing vocational training and employment opportunities, reigniting her desire to return to her family. Back home, she helps her mother but soon becomes entangled with a friend, leading her to seek a better life in Addis Ababa. A tea customer professes his love, but her friend mysteriously disappears, leaving Tihtina to navigate her new reality alone. Discovering she is pregnant, Tihtina faces the challenge of returning to her roots in Shashemene to give birth, only to return to Addis Ababa two years later. Will Tihtina child's father accept his child? What challenges will she face on her path to stability? Watch the full story! Enjoy the video and don't forget to like, share, and subscribe for more inspiring stories! Stay updated with all new uploads!🔔 ✅Follow and Subscribe us on Facebook:   / eshe.melesse   Instagram:   / comedian.eshetu   TikTok: https://www.tiktok.com/@comedian_eshe... Donkey English    / @donkeyenglish   Donkey Afaan oromoo    / @donkeytubeafanoromo   Donkey በጎ    / @donkeybego   Donkey Tube Academy    / @donkeytubeacademy   📌Contact us [email protected] 📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ 0975516360 ወይም 9115 ይደውሉ!

Comments