У нас вы можете посмотреть бесплатно ይዘምራል ልቤ/Yizemiral Libe/ My Heart Sings/ Mussie Fisseha/ Official Video 2022 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Music by Ermias Molla Mixing and Mastering by Nehemiah Tarekegn Directed by Mikas Pictures "ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል። ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና፤ እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።" ኢሳይያስ 53:11-12 After the suffering of his soul, he will see the light of life and be satisfied; by his knowledge, my righteous servant will justify many, and he will bear their iniquities. Therefore I will give him a portion among the great, and he will divide the spoils with the strong, because he poured out his life unto death, and was numbered with the transgressors. For he bore the sin of many and made intercession for the transgressors. Isaiah 53:11-12 #MussieFisseha #YizemiralLibe #NewMezmur2022 ለእኔ መስቀልን ታገስከው ራስህን መስዋእት አደረከው ለአመጸኛው ማልደሃል የካደህ ልቤንም ምረሃል ድልህ ለእኔ ድል ሆነልኝ በትንሣኤህ ሕያው ሆንኩኝ በጽልመት ውስጥ ብርሃን አየሁ ድንቅ ስምህን ላመስግነው ደግሜ ደጋግሜ ላመስግነህ ደግሜ ደጋግሜ ክብርን ልስጥህ ሳታፍርብኝ ለምትወደኝ ሞኝ ነበርኩ ጥበብ ሆንከኝ እርቃኔን ለሸፈንክልኝ ሳትኮንን ይቅር ላልከኝ ልቤ አውቆታል አይክደውም ቀምሻለሁ አልረሳውም ይህን ዓለም አስንቆኛል የአንተ ፍቅር በልጦብኛል ደግሜ ደጋግሜ ላመስግንህ ደግሜ ደጋግሜ ክብር ልስጥህ ይዘምራል ልቤ (X2) ስራህን አስቦ ባንተ እጅግ ተገርሞ