У нас вы можете посмотреть бесплатно በተገራ ህዝባዊነት መመራት ለአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ እድገት ወሳኝ ነው(ኢንጅነር ቢጃይ ናይከር) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
...እኔ የተፈጠርኩት ለዚህ ስራ ነው መስራት እችላለሁ በሚል የሩቅ ህልም፣ ተስፋና ወኔ ወደ ስራው በመቀላቀል ማንም ያልሞከረውን ማሽን አምርቶ ፋብሪካ የመገንባት ስራ እውን በማድረግ ለብዙ ኢትዮጵያዊያን ወጣቶች፣ ለአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ መመንደግ፣ ለሀገራችን የኢኮኖሚ እድገት ማሳያና በዘርፉ ለማደግ ህልም ለሰነቁ የአፍሪካ ሀገራት የይቻላል ስሜትን እየፈነጠቀ ካለውና ኢትዮጵያን የሚዲያ ሳተላይት ባለቤት ማድረግ የስራ መዳረሻ ህልሙ ካደረገው የቢጃይ ግሩፕ መስራችና ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ቢጃይ ናይከር ነሬሽ ጋር ቆይታ አድርገን የህይዎት ተሞክሮውን እንደሚከተለው አቅርበናል፡፡