У нас вы можете посмотреть бесплатно EP 64: ኖርወይ│Norway│ተፈጥሮ እና ሀብት ያደላት የአለማችን ሀብታም ሀገር!│ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አሜሪካ 🇺🇸 ውስጥ የምትኖሩ ወይም ወደ አሜሪካ ለመሄድ ያሰባቹ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን የተለያዩ የኢሚግሬሽን እና ህጋዊ ሰነዶችን (የአማርኛ፣ ትግርኛ እና ኦሮሚኛ) ለማስተርጎም፣ ሰርቲፋይ እና ኖታራይዝ ለማድረግ የሚረዳቹ፣ በተመጣጣኝ ዋጋ እና የረጅም አመታት ልምድ ያለው፣ Idiomatic US እንድትጠቀሙ ሊንክ ከስር አስቀምጥላችዋለሁ፡ Idiomatic US: ዌብሳይት፡ https://www.idiomatictranslations.com/ የGoogle Review ለማየት፡ https://g.co/kgs/fBXGmGd ትርጉም ለማሰራት፡ https://idiomaticaffiliates.com/order... ...... በዛሬው 64ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን በዛሬው 64ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን ወደ ስካንዲኔቭያዋ ሀብታም ሀገር ተጉዘን፡ እንዴት አማካኝ የዜጎቿ የወር ገቢ 8200$ ወይም ወደ 1.1 ሚልየን የኢትዮጲያ ብር ገደማ ሊጠጋጋ ቻለ? ይቺ ልጥጥ ሀገር ለቀጣይ ትውልዶች በሚል 1.5 trillion dollar ተቀማጭ ሀብት እንዳላት እና ይህም በአለም ከፍተኛው እንደሆነ፣ በ20 ክፍለ ዘመን የነበረችበት የድህነት ህይወት እንዴት በዚህ ፍጥነት ተረት ሆነ?፣ ከ1947 እስከ ዛሬ ድረስ 80 ለሚጠጉ አመታትስ ለምን በየአመቱ ለእንግሊዝ የገና ዛፍ ትልካለች??? ባጠቃላይስ ኑሮ በኖርወይ ምን ይመስላል፣ የሚሉትን ጨምሮ ሌሎች ኖርወይን የተመለከቱ አስደናቂ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግራማችንን ከወደዱት ደግሞ ላይክ በማድረግ አስተያየትዎንም ይስጡን! #ethiopia #africa #documentary #amharicdocumentary #ethiopianmusic #ethiopiannews ....... Welcome to the 64th episode of Maraki Planet! In this episode, we travel to Norway, the land of majestic fjords, northern lights, and Viking legends. Known for its stunning natural beauty and high quality of life, Norway blends ancient traditions with modern innovation. We’ll explore its rich seafaring history, breathtaking landscapes, and unique culture. Join us as we uncover the charm and wonders of Norway! .............................. Follow us on TikTok: / marakiplanet For collaboration and business inquiries: [email protected] https://t.me/Mihret_Ab_14 Support Maraki Planet: https://www.buymeacoffee.com/mihretab 🍿 WATCH NEXT: ► የሸፍሸዋን፣ ሞሮኮ ሙሉ ቪድዮ፡ • ሸፍሸዋን ሞሮኮ│Chefchaouen ► • አለምን ይወቁ EP 50: ብሩናይ│Brunei ► • አለምን ይወቁ EP 34: The Gambia│ጋምቢያ ► • አለምን ይወቁ EP 35: USA-California│አሜሪካ-ካሊፎርኒያ **************************** All materials in this video are used for educational purposes under fair use. No copyright infringement is intended. If you are the copyright owner and have concerns about the use of your material, please contact me via email on the 'About' page of my channel.