У нас вы можете посмотреть бесплатно Ethiopia - የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ሀዲድ ይፈርሳል? | ጋዜጣ ፕላስ ከዋና ሥራ አስፈጻሚው ጋር ውይይት 🚄 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
🚈 የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ዛሬ ምን ሁኔታ ላይ ነው? 🚄 ጋዜጣ ፕላስ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ብርሃኑ አበባውን በማነጋገር ወሳኝ መረጃዎችን አጋልጧል። 🔹 ዋና ዋና ነጥቦች ✔️ ከ41 ባቡሮች ውስጥ በአሁኑ ጊዜ 19 ብቻ አገልግሎት በመስጠት ላይ ናቸው ✔️ 22 ባቡሮች አሁን አገልግሎት አይሰጡም ✔️ 80% የሚሆኑ ባቡሮች ችግር ከተፈታ ወደ አገልግሎት ሊገቡ ይችላሉ ✔️ ቀላል ባቡር ፉርጎ መጎተት አይቻልም ✔️ "መሻሻል አለበት እንጂ ይፈርሳል የሚል አስተሳሰብ የለም" 📌 ለምን አስፈላጊ? • ለከተማዋ የትራንስፖርት ስርአት ወሳኝ ስለሆነ • በከተማ ነዋሪዎች ቀንደኛ ጥያቄ ስለሆነ • የመንግስት እና ከተማ አስተዳደር ትኩረት ስለሚያስፈልገው 🔔 ለተጨማሪ የከተማ ልማት እና ትራንስፖርት ዜናዎች ሰብስክራይብ ያድርጉ! 📢 ውይይት ይቀላቀሉ! የቀላል ባቡር አገልግሎት ስለሚመለከታችሁ አስተያየትዎን ከታች ይጻፉ! #publictransport #africa #citytransport #ethiopia #addisababa #lightrail #publictransportation