У нас вы можете посмотреть бесплатно 🛑 ምኩራብ - የዐብይ ፆም የሦስተኛ ሳምንት | ምኩራብ ምን ማለት ነው? | Ethiopian Orthodox или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
🛑 ምኩራብ - የዐብይ ፆም የሦስተኛ ሳምንት | ምኩራብ ምን ማለት ነው? | Ethiopian Orthodox ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን የዐቢይን ጾም ሦስተኛ ሳምንት ምኵራብ ብላ ትጠራዋለች። ዓመት እስከ ዓመት ያለውን ይትበሃል በያዘው ድጓ ዐቢይ ጾም በገባ በሦስተኛው ሳምንት መጀመሪያው ቀን ቅድስት በሆነች በሰንበት በሚዘመረው በጾመ ድጓው ክፍል “ቦአ ኢየሱስ ምኩራበ አይሁድ ወመሀረ ቃለ ሃይማኖት፤ ጌታችን ኢየሱስ ወደ አይሁድ ምኩራብ ገባ፤ የሃይማኖት ቃልን አስተማረ” ሲል እናገኘዋለን። በዕለቱ ወንጌል ደግሞ “በመቅደስም በሬዎችና በጎችን ርግቦችን የሚሸጡትን ገንዘብ ለዋጮችንም ተቀምጠው አገኘ። የገመድም ጅራፍ አበጅቶ ሁሉን በጎችንም በሬዎችንም ከመቅደስ አወጣቸው፤ የለዋጮችንም ገንዘብ አፈሰሰ ገበታዎቻቸውንም ገለበጠ። ርግብ ሻጮችንም ይህን ከዚህ ውሰዱ የአባቴን ቤት የንግድ ቤት አታድርጉት አላቸው” ይላል። (ዮሐ.፪፥፲፪) Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ,Mezmure Mahlet,yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር,Mezmur Ahadu,ቆ ጳዝዮን #Qo Pazyon,EOTC TV,21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ,ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube,Amhara Media Corporation,Feta Daily,Arada Movies,AWTAR TV,Ethiopian Education,Abel Birhanu,Mahibere Kidusan,Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች,Samuel Asres I Official Channel,Balageru TV,Donkey Tube,Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ,Nisebih,Ale Tube,aklil media,አክሊል ሚዲያ,ምኩራብ,የዐብይ ፆም ሦስተኛ ሳምንት,ምኩራብ ማለት