У нас вы можете посмотреть бесплатно Track 25 Alehu |አለሁ| Aster Abebe Vol 2 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Experience the powerful and moving mezmur, "Track 25 Alehu |አለሁ|", sung by Aster Abebe in Vol 2. Embrace the beautiful message of this spiritual song. #asterabebe #Asterabebenewmezmure #Alehu #mezmure Executive Producer Sofi Girma Music Production Heaven's Touch Studios Music Arrangement Zinabu Yonas Mixing and Mastering Robel Dagne Lead Guitar Abenezer Dawit Bass Milky Asefa አለሁ በሚናወጠው ላይ በጠነከረው ሰው ፈርቶ ዳር ቆሞ ለአይን ብቻ ባለው የፊት ጉዞዬን አይቶ ሊያጠነክረኝ በንፋሱ ግፊት ወደፊት ሊያፈጥነኝ በሚናወጠው ላይ በጠነከረው ሰው ፈርቶ ዳር ቆሞ ለአይን ብቻ ባለው የፊት ጉዞዬን አይቶ ሊያጠነክረኝ በንፋሱ ግፊት ወደፊት ሊያፈጥነኝ ለኔ በሚከብድ መንገድ በመሰለው ጉዜዬን ሲያደርገው ሞት ሞት በሚሸትት በመርከብ ስባሪ ነገዬን ሊቀጥለው አመንኩት ለነገ አብሮኝ ቆሞ ጎኔ እንዲያ ሲያበረታኝ ያለፈብኝ ወጀብ ጨመረልኝ ቁመት ወደሱ አስጠጋኝ አለሁ (3) በንፋሱ ብርታት ፍጥነት ጨምሬአለሁ አለሁ (3) በወጀቡ ጉልበት አቅጣጫን ይዣለሁ አለሁ (3) በማበሉ ብርታት ከዳር ደርሻለሁ አለሁ (3) ከፈተናው ብዛት ትእግስት ተምሬአለሁ በእኔም ቤት ገባ ቃልህ ፈቀድኩለት እንዲሰራ የፈራሰውን ነገሬን በውበቱ እንዲጠራ የቃልህ መንፈስ አግኝቶት ማን ቀጠለ እንደ ትናንት ደካማው ብርቱ ተባለ አልአዛር ወጣ በህይወት አለሁ (3) በንፋሱ ብርታት ፍጥነት ጨምሬአለሁ አለሁ (3) በወጀቡ ጉልበት አቅጣጫን ይዣለሁ አለሁ (3) በማበሉ ብርታት ከዳር ደርሻለሁ አለሁ (3) ከፈተናው ብዛት ትእግስት ተምሬአለሁ ጉዞ በባህር ላይ በማእበሉ ላይ አይኖቼን ተክዬ በአይኖቹ ላይ ጉዞ በበረሃ ጭው ባለው አይቀርም መድረሴ ተደግፌዋለው ጉዞ ከጌታ ጋር ከኢየሱስ ጋር ትናንት እንደረዳኝ ዛሬም ይረዳኛል ጉዞ በእቶን እሳት መሃል ጠፍቷል ወላፈኑ ወዳጄ ተገኝቶዋል / hallelujah https://open.spotify.com/album/68Nsi4... Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited Copyright © Aster Abebe