У нас вы можете посмотреть бесплатно ወዳጄ ኢየሱስ - ቴዲ ታደሰ | Teddy Tadesse - Wedaje Eyesus | New Amharic Protestant Mezmur 2026 | Faith Tune или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ምርጥ አምልኮ ወዳጄ ኢየሱስ Wedaje Eyesus ቴዲ ታደሰ - Best Ethiopian Protestant Mezmur 2026 by Teddy Tadesse | Re-touched by Faith Tune Mezmur | Amharic Worship Song Lyrics በሄድኩበት ፡ ሁሉ ሞገስ ፡ እየሆንከኝ ያንን ክፉ ዘመን በድል አሻገርከኝ አሃ... በድል አሻገርከኝ እጄን ፡ በጅህ ፡ ይዘህ ፡ እያበረታኸኝ ያንን ፡ ድቅድቅ ፡ ጨለማ ፡ በድንቅ ፡ አሳለፍከኝ አሃ... በድንቅ ፡ አሳለፍከኝ ወዳጄ ኢየሱስ (ወዳጄ ኢየሱስ) ለእኔስ ፡ ያደረከው ( ለእኔስ ፡ ያደረከው) እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው (እጅግ ብዙ ነው) እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው (እጅግ ብዙ ነው) ወዳጄ ኢየሱስ (ወዳጄ ኢየሱስ) ለእኔስ ፡ ያደረከው ( ለእኔስ ፡ ያደረከው) እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው (እጅግ ብዙ ነው) እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው (እጅግ ብዙ ነው) አያልቅም ውለታህ ባወራው ብተርከው አያልቅም ውለታህ ባወራው ብተርከው አያልቅም ውለታህ ባወራው ብተርከው አያልቅም ውለታህ ባወራው ብተርከው ለውለታህ ምላሽ ከሆነ ምስጋና ለውለታህ ምላሽ ከሆነ ምስጋና ለስጦታህ ምላሽ ከሆነ ምስጋና ለስጦታህ ምላሽ ከሆነ ምስጋና ልዘምር እንደገና ላምልክህ እንደገና ልዘምር እንደገና ላምልክህ እንደገና ልዘምር እንደገና ላምልክህ እንደገና ልዘምር እንደገና ላምልክህ እንደገና አባት ሆነህ አሳድገኸኛል ከእናት በላይ ራርተህልኛል የቅርቤ ፡ ነህ ፡ ውዴ ፡ ለእኔ መሳይ አጣሁልህ በዘመኔ የቅርቤ ፡ ነህ ፡ ውዴ ፡ ለእኔ መሳይ አጣሁልህ በዘመኔ ወዳጄ ኢየሱስ (ወዳጄ ኢየሱስ) ለእኔስ ፡ ያደረከው ( ለእኔስ ፡ ያደረከው) እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው (እጅግ ብዙ ነው) እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው (እጅግ ብዙ ነው) ወዳጄ ኢየሱስ (ወዳጄ ኢየሱስ) ለእኔስ ፡ ያደረከው ( ለእኔስ ፡ ያደረከው) እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው (እጅግ ብዙ ነው) እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው (እጅግ ብዙ ነው) አያልቅም ውለታህ ባወራው ብተርከው አያልቅም ውለታህ ባወራው ብተርከው አያልቅም ውለታህ ባወራው ብተርከው አያልቅም ውለታህ ባወራው ብተርከው ወግ ፡ ማዕረጌ ፡ ክብሬ ፡ ልበልህ ውዴ ፡ ብዬ ፡ ስላልጠገብሁህ የልቤን ፡ የውስጤን ፡ ባይገልጸውም እንዲያው ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ ልበለዉ የፍቅርህን ፡ ልኩን ፡ ባልገልፀዉ እንዲያው ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ ልበለዉ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ Note: This video features a modern remix of a spiritual classic. We honor the original artists while providing a new contemporary perspective for today's listeners. #AmharicMezmur #TeddyTadesse #NewMezmur2026 #WedajeEyesus #ProtestantMezmur #FaithTuneMezmur #EthiopianGospel #WorshipMezmur #FaithTune