У нас вы можете посмотреть бесплатно እኚህ ናቸው ነቢያችን ክፍል 1 - የነብዩን አስተምህሮ በመከተል ወደ ብርሃናማ ዓለም መጓዝ ይኖርብናል በሸኸ ኢብራኢም ሲራጅ - Sheh Ibrahim Siraj или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Sheh Ibrahim Siraj ነብዩ ለሰው ልጆች ሁሉ ያስተማሩት በሳቸው አስተምህሮት በመኖር አላህን ትዕዛዛት በአግባቡ በመተግበር መልካም ሰው ሆነን መኢስላም ፀንተን ምርጥ የአላህ ባሪያ ሆነን እንድንኖር ነው፡፡ ሁላችንንም አላህ የጀነት ያደርገን ዘንዳ አላህ ያዘዘነን መፈፀም አለብን የነብዩ አስተምህህሮን በአግባቡ በመፈፀም ወደ ብርሃናማዉ ዓለም እንግባ፡፡ በሸኸ ኢብራኢም ሲራጅ የሰው ልጆችን አላህ እንዲምራቸው ነብዩ ያስተማሩንን ሁሉ በማከናወን ከወንጀል ፀድተን አላህን በብቸኝነት አምልከን ወደ ብርሃናማው አለም መጓዝ ይኖርብናል፡፡ ነብዩ የዓለምን ህዝብ ከወንጀል ለማዳንዳ በሳቸው አስተምህሮ በመሆር አላህን በብቸኝነት አምልኮ ወደ ብርሃናማው ዓለም እንዲጓዝ መንገድ አመቻችተዋል፡፡