У нас вы можете посмотреть бесплатно ኮምፒውተርን ከዜሮ ለመልመድ (ክፍል 7) | PC Maintenance & Security Guide | Learn Computer Skills from Zero или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ የኮምፒውተር ስልጠና ክፍል 7 ስለ ኮምፒውተር ሜንቴናንስ (Computer Maintenance) እና ደህንነት በዝርዝር እንማራለን። ኮምፒውተራችን ለምን ይዘገያል? እንዴትስ ፈጣን ማድረግ እንችላለን? እንዲሁም ያለምንም ተጨማሪ ሶፍትዌር ኮምፒውተራችንን ከቫይረስ እንዴት እናጸዳለን? የሚሉትን ወሳኝ ነጥቦች በተግባር እናያለን። In Part 7 of this series, we cover Computer Maintenance and Security. You'll learn how to speed up a slow computer, clean up temporary files (Disk Cleanup), uninstall unwanted apps, and protect your PC from viruses using built-in Windows security tools. 📌 በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች (Timestamps): 0:00 - መግቢያና የትምህርቱ ዓላማ (Intro & Objectives) 1:20 - ኮምፒውተራችንን ፈጣን ማድረጊያ መንገዶች (How to Speed up Your PC) 2:02 - ዲስክ ክሊን አፕ (Disk Cleanup: Freeing up Storage) 2:54 - ሪሳይክል ቢንን ማጽዳት (Emptying Recycle Bin) 3:36 - ቴምፖራሪ ፋይሎችን ማጥፋት (Cleaning Temp Files: %temp%) 5:00 - ፕሪፌች ፋይሎችን ማጽዳት (Cleaning Prefetch Files) 5:32 - አፕሊኬሽኖችን አንኢንስቶል ማድረግ (How to Uninstall Apps) 7:40 - ስታርት አፕ አፕሊኬሽኖችን ማቆም (Managing Startup Apps for Faster Boot) 9:10 - የሲስተም እና ድራይቨር አፕዴት (Windows & Driver Updates) 11:00 - ኮምፒውተርን ከቫይረስ መከላከልና ስካን ማድረግ (Virus Protection & Scanning) 12:13 - ኤም አር ቲ (MRT) በመጠቀም ቫይረስ ማጽዳት (Using Microsoft Removal Tool) 13:02 - ኢንተርኔት ላይ ጥንቃቄ ማድረግ ያለብን ነገሮች (Online Safety Tips) 13:34 - የሃርድዌር ጥገናና አያያዝ (Hardware Maintenance & Cleaning) 14:15 - ማጠቃለያና የባካፕ አስፈላጊነት (Summary & Importance of Backup) 🔗 የኮርሱ ተከታታይ ክፍሎች (Full Course Navigation): ክፍል 6 (Previous): • ኮምፒውተርን ከዜሮ ለመልመድ (ክፍል 6) | Photo Editing ... ክፍል 8 (Next): • ኮምፒውተርን ከዜሮ ለመልመድ (ክፍል 8) | Internet & Web... ሙሉ ፕሌይሊስት (Full Playlist): • ኮምፒውተርን ከዜሮ ለመልመድ (ክፍል 8) | Internet & Web... ጥያቄ ካላችሁ ኮመንት ላይ ጻፉልኝ! ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት Like በማድረግ እና ለሌሎች Share በማድረግ ይደግፉ። #ComputerSkills #AdnakotTube #ComputerMaintenance #SpeedUpPC #Ethiopia #LearnComputer #AmharicTutorial #VirusProtection #TechTips