У нас вы можете посмотреть бесплатно Anchi Anchi Bethelhem | Bekokeb metsu Nativity Mezmur 2025 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Join this channel to get access to perks: / @dskmeotc21 አንቺ አንቺ ቤተልሔም አንቺ አንቺ ቤተልሔም የይሁዳ መሬት ባንቺ ተወለደ የዓለም መድኃኒት ለአዳም ክብር ሲሻ ቤተልሔም ለኹሉም ሰላም “ “ ጌታ ተወለደ “ “ ከድንግል ማርያም “ “ እሥራኤል ሕዝቤን ቤተልሔም የሚጠብቃቸው “ “ ካንቺ ይወጣል ብሎ “ “ እንደ ነገራቸው “ “ እጅ መንሻ አቀረቡ ቤተልሔም የምሥራቅ ነገሥታት “ “ ሕፃኑን ከእናቱ “ “ ተኝቶ ላገኙት “ “ ቅዱሳን መላእክት ቤተልሔም ያሸበሸቡለት “ “ ስብሐት ለእግዚአብሔር “ “ ብለው ዘመሩለት “ “ በኮከብ መጽኡ በኮከብ መጽኡ መጽኡ ሰብአ ሰገል (፪) ለአማኑኤል ለአማኑኤል ለአማኑኤል ለአማኑኤል ይስግዱ ለአማኑኤል (፪) ኧኸ ኧኸ ኧኸ ትርጉም:- የጥበብ ሰዎች ለአማኑኤል ይሰግዱ ዘንድ በኮከብ እየተመሩ መጡ።