У нас вы можете посмотреть бесплатно ከውርደት ወደ ክብር፡ የሕይወትህን ታሪክ የሚቀይር የቃል ኪዳን መልዕክት или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በሕይወታችሁ ተስፋ የቆረጣችሁበት "ሎዶባር" አለ? ንጉስ ዳዊት ስለ ዮናታን ሲል ሜንፊቦስቴን እንዳሰበው ሁሉ፣ እግዚአብሔር አምላክም ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲል ዛሬ እናንተን ያስባችኋል! በዚህ ድንቅ ትምህርት ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ በ2ኛ ሳሙኤል ምዕራፍ 9 ላይ በመመስረት፣ የእግዚአብሔር ቸርነት በእኛ ብቃት ሳይሆን በገባው "ቃል ኪዳን" እና በኢየሱስ ክርስቶስ ስራ ላይ የተመሰረተ መሆኑን ያስተምረናል። ሽባ የነበረው ሜንፊቦስቴ በንጉስ ማዕድ እንደተቀመጠ፣ እኛም በክርስቶስ ያገኘነውን የልጅነት ክብር እንመለከታለን።