У нас вы можете посмотреть бесплатно የእግዚአብሔር ልጅነታችንና የባሕርይ ተካፋይነታችን፤ ክፍል አንድ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የእግዚአብሔር ልጅነታችንና የባሕርይ ተካፋይነታችን፤ ክፍል አንድ እኛ መለኮት አይደለንም። እኛ በፍጥረታችን የመለኮት ባሕርይም የለንም። የክርስቶስ ዓይነቶች ወይም እኩዮች አይደለንም። እኛ ከፍጥረታችን ወይም በተፈጥሮአችን የአዳም፥ የወደቀው አዳም ልጆች ነን እንጂ ከዚህ የተለየን ምድብ አይደለንም። የኛ ልጅነት ከክርስቶስ ልጅነት በሁሉ ረገድ፥ በመልኩም፥ በዓይነቱም፥ በደረጃውም የተለየ ልጅነት ነው። ግን ልጅነት ነው። እኛ ልጆች የተደረግን ልጆች ነን።