У нас вы можете посмотреть бесплатно ስኬት እንዴት ይመጣል или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ስነልቦና #ሳይኮሎጂ #psychologicalfacts #psychologyfact #ethiopian ስኬት እንዴት ይመጣል የሳይኮሎጂ እውነታዎች እንደአለመታደል ሆኖ ከሌሎች ሳይኮሎጂ video ፈላስፋዎች በተለየ መልኩ ስነ ልቦና ትምህርት ስሙ የተበላሸበት ሰው ነው -ማካቬሊ ፡፡ ሳይኮሎጂ ምክሮች አንድ ሰው ማካቬሊያን ነህ ካለህ አላማዉን የስነ ልቦና ብልሀቶች ለማሳካት የማይጠቀመው መንገድ የለም ማለቱ ነው፡፡ የሳይኮሎጂ እውነታ ማካቪሊያን መደበኛ ተቀባይነት ያለውን የስነ ምግባር ደረጃ በመጣስ ለግል ጥቅም ሲባል በማጭበርበር ወይም በሴራ በሉት አላማን የሚያሳኩበትን ሂደት የሚያሳይ ሆኖ ዛሬም ድረስ የተሳለ ጥቁር ገፅታ ነው፡፡ በፖለቲካ ሲሰነጠቅ የስኬት መርሆች ደግሞ ስልጣን ለማግኘት አግኝቶም በስልጣን ለመቆየት መጥፎም ነገር ቢሆን ይደርጋል ሳይኮሎጂ ትሪክስ በሚለው ትርጉም ሊወሰድ ይችላል፡፡ ማካቬሊ ብዙ ስራዎች ቢኖሩትም እኔ ግን ያገኘሁት ልዑሉ ወይም The Prince የሚለው ስራዉን ነው፡፡ ማካቬሊ በዚህ ስራዉ ያልተለመዱ እሱንም ግብረ ገብ የጎደለው የህይወት ፈተና ፈላስፋ ያሰኘውን ለፖለቲካ መሪዎች ስልጣን ማራዘሚያ የሚሆኑ ምክሮች አስቀምጧል፡፡ በእርግጥ ደጋፊዎቹ ትክክለኛውን እውነታ በፖለቲካ ( Political Realism) ውስጥ ያስቀመጠ ግልፅ ሰው የሳይኮሎጂ ምክሮች በሚል ይከራከሩለታል፡፡ እጥር ምጥን ያለችዉ ጭንቀትን እንዴት ማስወገድ ይቻላል ና በከተማችን የስኬት ሚስጥር በየመፅሀፍ መደብሩ እንደልብ ማግኘት የምትችሏት The Prince የተሰኘችው ስራዉ የስኬት መንገድ ያላዛቸው ጉድ የለም፡፡ የማካቬሊ ፍልስፍና ሃብታም ለመሆን ለመረዳት የስኬት ሚስጥሮች ሌሎች ስራዎቹን ማንበብ ቢጠበቅብኝም ለመንደርደሪያ ያህል የሳይኮሎጂ መፅሐፍ The Prince በቂ ነው ስኬት ምንድነው ፡፡ በሙሉ ስሙ ኒኮል ስኬታማ እንዴት መሆን ይቻላል ዲ በርናንዶ ዲ ማካቬሊ በሚል ዘለግ ያለ መጠሪያ ሳይኮሎጂ ትሪክ የሚታወቀው ማካቬሊ ትውልዱ በጣሊያን ፍሎሬንስ ሲሆን በዘመናዊ ስኬት ምንድን ነው የፍልስፍና ታሪክ የመጀመሪያውን የፖለቲካ ፍልስፍና ያበረከተ እንደሆነ ይነገርለታል፡፡ ራሱን እንደ ፈላስፋ የማይቆጥረው ይህ ሰው ከፍልስፍና ባሻገር በታሪክ አዋቂነቱ፣ በስነ ፅሁፍ ብቃቱ እና ለረጅም ጊዚያት ባገለገለበት የዲፕሎማት ሙያው የሚታወቅ ሰው ነው፡፡ ማኬያቪሊ የምዕራባዉያኑን ፍልስፍና ከመካከለኛው ዘመን ድንግዝግዝ ውስጥ ፈልቅቀው ካወጡት ሙሁራን አንዱ ነው፡፡ ሳይኮሎጂን ከባለሙያዎች ጋር አገሩን በዲፕሎማትና በሙሁርነት ሳይኮሎጂ ትምህርት ካገለገለት የስኬት ህይወቱ ጀርባ ብርቱ የሆነ መከራና እንግልትን ተጋፍጧል፡፡ ስኬት ማለት ምን ማለት ነው በመጨረሻም ህይወቱን ወደ ፅሁፉ አለም በማሻገር ዛሬም ድረስ አወዛጋቢ የሚባልለትን ስራ አበርክቶ አልፏል፡፡ የሳይኮሎጂ ምክር እንደነገርኳችሁ የማቀርብላችሁ ፍልስፍና ልዑሉ The Prince የሚለው መፅሀፉ ላይ ያገኘሁትን አሳብ ነው፡፡ ፍቅር ሳይኮሎጂ በዚህ ስራው ማኬቬሊ ብዙዎች ስልጣንን በጥሩ ስነ ምግባር አግኝቶ ከመጠቀም አንፃር ሳይኮሎጂ ምን ማለት ነው የሚያዩበትን ሂደት ገልብጦ አስቀምጧል፡፡ አንደ ማኪያቬሊ እምነት ስልጣንን ህጋዊ እና ህገወጥ በሚል ለመመዘን የሚያስችል የሞራል ደረጃ የለም፡፡ ለማኬቬሊ በኃይል የበለጠ የማዘዝ መብት አለው፡፡ ዋናው ጉዳይ በየትኛውም መንገድ ስልጣንን መያዝና ማስቀጠል ነው፡፡ ስነ ልቦና ደግነትና ስልጣን አንድ ላይ አይሄዱም፡፡ ሳይኮሎጂ ምክሮች የስልጣን ህጋዊነት የሚወሰነው በስልጣኑ ላይ ለመቆየት የሚያስችል ስነ ልቦና ትምህርት ኃይል ባለቤት በመሆን እንጂ ደግ ሰው በመሆን አይለም፡፡ የሳይኮሎጂ ትምህርት ማኬቬሌ አንደሚለው ጥሩ ህግና ጥሩ ወታደር ሳይኮሎጂ መፅሐፍ ለሰላማዊ ስልጣን መኖር አስፈላጊ ናቸው፡፡ የሳይኮሎጂ እውነታ ይሁን እንጂ መብትን መጣስ በራሱ ህጋዊነትን ሳይኮሎጂ ስለ ወንዶች ስለሚፈጥር ጥሩ ህግን በጥሩ ወታደር መተካት ግድ ይላል፡፡ ማካቬሊ እንደሚለው “ ጥሩ ህግ ያለ ጥሩ ወታደር አይመጣም” ፡፡ የሳይኮሎጂ እውነታዎች የጥሩ ወታደር መኖር ጥሩ ህግን ይፈጥራል፡፡ ሳይኮሎጂ video ኃይልን አስፈላጊ በሆነ ጊዜ አለመጠቀም ጥሩ ነው የሚባለውን ህግንም የሳይኮሎጂ ትሪኮች የሚጎዳ ነው፡፡