• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የጥር ገድለ አቡነ አረጋዊ скачать в хорошем качестве

የጥር ገድለ አቡነ አረጋዊ 1 день назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የጥር ገድለ አቡነ አረጋዊ
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የጥር ገድለ አቡነ አረጋዊ в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የጥር ገድለ አቡነ አረጋዊ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የጥር ገድለ አቡነ አረጋዊ в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የጥር ገድለ አቡነ አረጋዊ

ስንክሳር ዘጥር ፲፬                   ብጹዕ አቡነ አረጋዊ                       በዚህች ቀን ታላቁና የከበረው አባታችን አቡነ አረጋዊ (ዘሚካኤል) የተወለዱበት እና ወደ ደብረ ዳሞ የወጡበት ነው። እኚህ አባት ከ9 ቅዱሳን አባቶች አንዱ ሲሆኑ አባታቸው ይስሐቅ የሮም ንጉሥ ነበሩ፡፡ እናታቸው ንግሥት እደና ይባሉ ነበር፡፡ የመጀመሪያ ስማቸው ዘሚካኤል ነው፡፡ ጥበብ መንፈሳዊ ሲማሩ አድገው ወደ እስክንድርያ ገዳም ገቡ፡፡ አበምኔቱ አባ ጳኩሚስ በፈቃደ እግዚአብሔር የመጡ መሆናቸውን አውቀው መዓረገ ምንኩስና ሰጥተዋቸዋል፡፡ የንጉሣዊ የቅንጦት ኑሮ ንቀው ትተው ገዳም ገብተው በምንኩስና ተወስነዋል፡፡ አባታችን በተጋድሏቸውም ከአባ እንጦንስ፣ ከአባ ጳውሊ እና ከአባ መቃርስ ቀጥሎ በአራተኛ ማዕረግ አበ መነኮሳት ሆነው ተመርጠዋል። በገዳመ ዳውናስ 7 ዓመት ከቆዩ በኋላ ወደ ሮም ተመልሰው ሲያስተምሩ የሀገራችን ኢትዮጵያን ዜና ሰምተው ለመምጣት በ480 ዓ.ም ከአባ ፍሬምናጦስ በኋላ መንገድ ጀመሩ፡፡ ቅዱስ ሚካኤልም በክንፉ ተሸክሞ አክሱም አድርሷቸዋል፡፡ ተመልሰውም ሄደው ስለ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ  መስክረዋል፡፡ ሐዋርያ ሳይላክላት በሃይማኖት በምግባር ጸንታ ትኖራለች ብለው ለሰባቱ ዘመዶቻቸው አበው መነኮሳት ነገሯቸው፡፡ ስምንቱም ጓዛቸውን ጠቅልለው በሮም ነግሦ የነበሩ ይስሐቅን (አባ ገሪማን) ጨምረው ንጉስ አልአሜዳ በነገሠ በአምስተኛ ዓመት ማለትም በ480 ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ ዘጠኝ ሆነው መጥተዋል፡፡ አባ አረጋዊ እናታቸው ቅድስት እድናን ደቀ መዝሙራቸውን ማትያስን አስከትለው እግረ መንገዳቸውን እያስተማሩና ድውያንን እየፈወሱ ደብረ ዳሞ ደረሰዋል፡፡ ከእግረ ደብር ሆነው አሁን ይህን ተራራ በምን ልወጣው እችላለሁ እያሉ ሲያወጡ ሲያወርዱ በንግግሩ ሐሰት የሌለበት አምላካችን በነቢዩ ዳዊት ላይ አድሮ በመዝሙር 90/91፥11-16 ላይ “በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤ እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል። በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ። እንዳለው የታዘዘ ዘንዶ መጥቶ ስደሳ ክንድ በሚያህል ጅራቱ ጠምጥሞ ቅዱስ ሚካኤል ሰይፈ እሳት ይዞ እየጠበቃቸው ከተራራው አናት አድርሷቸዋል፡፡ ወዲያው "ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ" ብለው አመስግነዋል፡፡ ቦታውም ደብረ ሃሌ ሉያ ተብሏል፡፡ በዚያ ዕለት ግማሽ ኅብስት በልተው ጠገቡ። ከዚያ በኋላ ግን ምድራዊ ኅብስት አልተመገቡም፡፡ በሰንበተ ክርስቲያን ከቅዳሴ በኋላ ኅብስተ ሰማያዊ እያመጡላቸው ይመገቡ ነበር እንጂ፡፡ ኋላም ዜና ጽድቃቸውን ሰምተው ከስድስት ሺህ ያላነሱ ደቀ መዛሙርት ተሰብስበውላቸዋል፡፡ ዘጠና ዘጠኝ ዓመት ሲሞላቸው ጌታ በመንፈቀ ሌሊት ተገልጾ ምድራዊ መንግሥትህን ትተህ ስላገለገልከኝ ህልፈት ሽረት የሌለባት ሰማያዊ መንግሥቴን አወርሰሃለሁ ብሎ ቃልኪዳን ሰጣቸው፡፡ በስምህ የተማጸነውን እስከ አስራ አምስት ትውልድ ድረስ እምርልሃለሁ። አንተም ከሞት ገጽ ትሰወራለህ ብሎ ተስፋቸውን ነገራቸው፡፡                    #ethiopia #duet #eotc .    •❀• [ ስንክሳር ዘጥር ፲፬ ] •❀•                            •• ቅዱስ አቡነ አረጋዊ ••                        ๏-❀-๏ በዚህች ቀን ታላቁና የከበረው አባታችን አቡነ አረጋዊ (ዘሚካኤል) የተወለዱበት እና ወደ ደብረ ዳሞ የወጡበት ነው። እኚህ አባት ከ9 ቅዱሳን አባቶች አንዱ ሲሆኑ አባታቸው ይስሐቅ የሮም ንጉሥ ነበሩ፡፡ እናታቸው ንግሥት እደና ይባሉ ነበር፡፡ የመጀመሪያ ስማቸው ዘሚካኤል ነው፡፡ ጥበብ መንፈሳዊ ሲማሩ አድገው ወደ እስክንድርያ ገዳም ገቡ፡፡ አበምኔቱ አባ ጳኩሚስ በፈቃደ እግዚአብሔር የመጡ መሆናቸውን አውቀው መዓረገ ምንኩስና ሰጥተዋቸዋል፡፡ የንጉሣዊ የቅንጦት ኑሮ ንቀው ትተው ገዳም ገብተው በምንኩስና ተወስነዋል፡፡ አባታችን በተጋድሏቸውም ከአባ እንጦንስ፣ ከአባ ጳውሊ እና ከአባ መቃርስ ቀጥሎ በአራተኛ ማዕረግ አበ መነኮሳት ሆነው ተመርጠዋል። በገዳመ ዳውናስ 7 ዓመት ከቆዩ በኋላ ወደ ሮም ተመልሰው ሲያስተምሩ የሀገራችን ኢትዮጵያን ዜና ሰምተው ለመምጣት በ480 ዓ.ም ከአባ ፍሬምናጦስ በኋላ መንገድ ጀመሩ፡፡ ቅዱስ ሚካኤልም በክንፉ ተሸክሞ አክሱም አድርሷቸዋል፡፡ ተመልሰውም ሄደው ስለ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ  መስክረዋል፡፡ ሐዋርያ ሳይላክላት በሃይማኖት በምግባር ጸንታ ትኖራለች ብለው ለሰባቱ ዘመዶቻቸው አበው መነኮሳት ነገሯቸው፡፡ ስምንቱም ጓዛቸውን ጠቅልለው በሮም ነግሦ የነበሩ ይስሐቅን (አባ ገሪማን) ጨምረው ንጉስ አልአሜዳ በነገሠ በአምስተኛ ዓመት ማለትም በ480 ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ ዘጠኝ ሆነው መጥተዋል፡፡ አባ አረጋዊ እናታቸው ቅድስት እድናን ደቀ መዝሙራቸውን ማትያስን አስከትለው እግረ መንገዳቸውን እያስተማሩና ድውያንን እየፈወሱ ደብረ ዳሞ ደረሰዋል፡፡ ከእግረ ደብር ሆነው አሁን ይህን ተራራ በምን ልወጣው እችላለሁ እያሉ ሲያወጡ ሲያወርዱ በንግግሩ ሐሰት የሌለበት አምላካችን በነቢዩ ዳዊት ላይ አድሮ በመዝሙር 90/91፥11-16 ላይ “በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤ እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል። በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ። እንዳለው የታዘዘ ዘንዶ መጥቶ ስደሳ ክንድ በሚያህል ጅራቱ ጠምጥሞ ቅዱስ ሚካኤል ሰይፈ እሳት ይዞ እየጠበቃቸው ከተራራው አናት አድርሷቸዋል፡፡ ወዲያው "ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ" ብለው አመስግነዋል፡፡ ቦታውም ደብረ ሃሌ ሉያ ተብሏል፡፡ በዚያ ዕለት ግማሽ ኅብስት በልተው ጠገቡ። ከዚያ በኋላ ግን ምድራዊ ኅብስት አልተመገቡም፡፡ በሰንበተ ክርስቲያን ከቅዳሴ በኋላ ኅብስተ ሰማያዊ እያመጡላቸው ይመገቡ ነበር እንጂ፡፡ ኋላም ዜና ጽድቃቸውን ሰምተው ከስድስት ሺህ ያላነሱ ደቀ መዛሙርት ተሰብስበውላቸዋል፡፡ ዘጠና ዘጠኝ ዓመት ሲሞላቸው ጌታ በመንፈቀ ሌሊት ተገልጾ ምድራዊ መንግሥትህን ትተህ ስላገለገልከኝ ህልፈት ሽረት የሌለባት ሰማያዊ መንግሥቴን አወርሰሃለሁ ብሎ ቃልኪዳን ሰጣቸው፡፡ በስምህ የተማጸነውን እስከ አስራ አምስት ትውልድ ድረስ እምርልሃለሁ። አንተም ከሞት ገጽ ትሰወራለህ ብሎ ተስፋቸውን ነገራቸው፡፡                    #eotc #ethiopia #christiansaint #habesha #duet #love #orthodoxy #tewahedo

Comments
  • Учи английский язык во сне. Основные английские фразы 4 месяца назад
    Учи английский язык во сне. Основные английские фразы
    Опубликовано: 4 месяца назад
  • И такое бывает.. Протоиерей Андрей Ткачёв 1 день назад
    И такое бывает.. Протоиерей Андрей Ткачёв
    Опубликовано: 1 день назад
  • ገድለ አቡነ ዘርዓ ቡሩክ 2 дня назад
    ገድለ አቡነ ዘርዓ ቡሩክ
    Опубликовано: 2 дня назад
  • የጥር  4 የነባቤ መለኮት የቅዱስ ዮሐንስ ገድል 11 дней назад
    የጥር 4 የነባቤ መለኮት የቅዱስ ዮሐንስ ገድል
    Опубликовано: 11 дней назад
  • 🔴እግዚአብሔር ለምን ይዘገያል? ||ድንቅ የሕይወት ትምህርት ||በመምህር ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ (ዶ/ር) |‪@Yegedlat Alem 1 день назад
    🔴እግዚአብሔር ለምን ይዘገያል? ||ድንቅ የሕይወት ትምህርት ||በመምህር ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ (ዶ/ር) |‪@Yegedlat Alem
    Опубликовано: 1 день назад
  • Беременная Белая Медведица Постучала в Дверь Полярной Станции — Дальше Случилось Невероятное! 2 дня назад
    Беременная Белая Медведица Постучала в Дверь Полярной Станции — Дальше Случилось Невероятное!
    Опубликовано: 2 дня назад
  • የአፋብን ከባድ ውጊያ በአዲስ አበባ አቅራቢያ! የብልጽና ጦር እየተናደ ወደ ፋኖ ገባ! ክልል አቋርጦ እነ ዘመነን የተቀላቀለው ሃይል! 3 часа назад
    የአፋብን ከባድ ውጊያ በአዲስ አበባ አቅራቢያ! የብልጽና ጦር እየተናደ ወደ ፋኖ ገባ! ክልል አቋርጦ እነ ዘመነን የተቀላቀለው ሃይል!
    Опубликовано: 3 часа назад
  • ⚡️ПУТИН ОТВЕТИЛ ТРАМПУ! Судьба Гренландии и 1 день назад
    ⚡️ПУТИН ОТВЕТИЛ ТРАМПУ! Судьба Гренландии и "Совет Мира" - АКТИВЫ РФ БУДУТ РАЗМОРОЖЕНЫ
    Опубликовано: 1 день назад
  • ገድለ አቡነ ተክለ ሃይማኖት - The Birth of Saint Tekle Haymanot 3 недели назад
    ገድለ አቡነ ተክለ ሃይማኖት - The Birth of Saint Tekle Haymanot
    Опубликовано: 3 недели назад
  • 🛑 ተወዳጅ የቁልቢዉ ገብርኤል መዝሙሮች ስብስብ #ቁልቢ_ገብርኤል //#Ethiopian #Orthodox St #Gabriel #Mezmur @Hosaenamedia 4 недели назад
    🛑 ተወዳጅ የቁልቢዉ ገብርኤል መዝሙሮች ስብስብ #ቁልቢ_ገብርኤል //#Ethiopian #Orthodox St #Gabriel #Mezmur @Hosaenamedia
    Опубликовано: 4 недели назад
  • መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ  ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video] 5 лет назад
    መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video]
    Опубликовано: 5 лет назад
  • #የዛሬ ጥር 15/2018 (Jan 23,2026)#ሰበር- ኦራሉ ወታደሩ በቦምብ ጋየ!#ፋኖን የከዳው ባንዳ እርምጃ ተወሰደበት!#ጋይንት፣ ክምርድ ንጋይ፣ ላስታ! 2 часа назад
    #የዛሬ ጥር 15/2018 (Jan 23,2026)#ሰበር- ኦራሉ ወታደሩ በቦምብ ጋየ!#ፋኖን የከዳው ባንዳ እርምጃ ተወሰደበት!#ጋይንት፣ ክምርድ ንጋይ፣ ላስታ!
    Опубликовано: 2 часа назад
  • 📮 ገድለ አቡነ አረጋዊ ጥቅምት14 ገድል ድርሳን ስንክሳር@yekidusanzekere5159 #ethiopian #orthodox #daily prey#saintmary 3 месяца назад
    📮 ገድለ አቡነ አረጋዊ ጥቅምት14 ገድል ድርሳን ስንክሳር@yekidusanzekere5159 #ethiopian #orthodox #daily prey#saintmary
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • የኅዳር ድርሳነ ሚካኤል 2 месяца назад
    የኅዳር ድርሳነ ሚካኤል
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • || እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket #tmh 3 месяца назад
    || እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket #tmh
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • የታኅሣሥ ድርሳነ ገብርኤል/Archangel Saint Gabriel 3 недели назад
    የታኅሣሥ ድርሳነ ገብርኤል/Archangel Saint Gabriel
    Опубликовано: 3 недели назад
  • ዘወትር የሚደመጡ  መዝሙሮች Ethiopian Orthodox Mezmur 5 месяцев назад
    ዘወትር የሚደመጡ መዝሙሮች Ethiopian Orthodox Mezmur
    Опубликовано: 5 месяцев назад
  • 🔴በኤፍራታ ምድር like mezemran yilma hailu be efrata midr 3 недели назад
    🔴በኤፍራታ ምድር like mezemran yilma hailu be efrata midr
    Опубликовано: 3 недели назад
  • 📮ገድለ ቅዱስ አቡነ አረጋዊ መስከረም 14 ገድል ድርሳን ስንክሳር @arone-vlog#ethiopianorthodox #mahibere  #dailyinspiration 4 месяца назад
    📮ገድለ ቅዱስ አቡነ አረጋዊ መስከረም 14 ገድል ድርሳን ስንክሳር @arone-vlog#ethiopianorthodox #mahibere #dailyinspiration
    Опубликовано: 4 месяца назад
  • ⚡️ Зеленский сделал комплимент Путину || Заявление о победе и сделке 17 часов назад
    ⚡️ Зеленский сделал комплимент Путину || Заявление о победе и сделке
    Опубликовано: 17 часов назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5