У нас вы можете посмотреть бесплатно ዳግመ ትንሣኤ/ዳግመ ትንሣኤ ለምን ተባለ?/ በመ/ር ሄኖክ ኃይሌ|| dagime tinsa'e | или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
✝️✝️✝️❤❤❤🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏 የተወደዳችሁ አንኳን የመንፈሳዊ መልዕክት የምተላለፍበት ቻናል በሠላም መጣችሁ እያልኩ በዝህ ቻናል የምተላለፈዉን መለዕክት በመማር subscribe, share ,comment በማድረግ አንድትደግፉኝ በልዑል እግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ፨ በማስከተል እንኳን ለጌታችንና መድኃንታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የዳግመ ትንሣኤ ታላቅ በዓል በሠላም አደረሳችሁ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 💥💥💥ዳግም ትንሳኤ💥💥💥 💥💥ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአስሩ ሐዋርያት ሲገለጥላቸው ሐዋርያው ቶማስ አልነበረም ፡፡ መጥቶ በተገናኛቸው ጊዜ እነሱም ጌታችን እንደተነሳና መጥቶም ሰላምታ እንደሰጣቸው እንዳዩት ሲነግሩት እርሱ ግን ፡፡ ‹‹ የተቸነከረ እጅና እግሩን በጦር የተወጋ ጎኑን ካላየው አላምንም ›› አለ ዮሐ. 20፡25 💥💥ጌታም የቶማስን ጥርጣሬ ያሰወግድለት ዘንድ በተነሳ በስምንተኛው ቀን ቅዱስ ቶማስ ከሌሎች ሐዋርያት ጋር ሳለ እንደገና በትንሣኤ እንደታያቸው ሆኖ በዝግ ቤት ገብቶ ሠላም ለእናንተ ይሁን ብሎ ለሁሉም ሠላምታ ከሰጣቸው በኋላ ሐዋርያው ቶማስን ለይቶ ‹‹ቶማስ ና በችንካር የተቸነከሩ እጆቼንና እግሮቼን እይ እንዲሁም እጅህን አምጥተህ በጦር ወደ ተወጋ ጎኔ አግብተህ ዳሰኝ ያመንክ እንጂ ተጠራጣሪ አትሁን ባለው ጊዜ ቶማስም እጁን በጦር የተወጋ ጎኑን በእጆቹ በዳሰሰ ጊዜ ከእሳት እንደገባ ጅማት ኩምትርትር ሲል ጌታዬ አምላኬ ብሎ ጮኸ አምላክነቱን መሰከረ ፡፡ ‹‹ አንተ አይተህ አምነኃል ነገር ግን ሳያዩ የሚያምኑ ብፁአን ናቸው ፡፡›› ብሎ ፈውሶታል ፡፡ 💥💥ውስጠ ምሥጢሩ ግን ከእሑድ ከቀዳማይ ትንሣኤ ጀምረው ቢቆጥሩ ስምንት ቀን ይሆናል። አንድ ቀን እንደ አንድ ሺሕ ቆጥሮ ስምንት ሺሕ ይሆናል። ዳግማይነቱ ለትንሣኤ ነውና በስምንተኛው ሺሕ ዘመን ዳግም በትንሣኤ ዘጉባኤ እንነሣለን ለማለት ዳግም ትንሣኤ ተባለ። የክብር ትንሳኤ ከሚነሱት ጋር በቀኙ እንድንሆን የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን👏👏👏