У нас вы можете посмотреть бесплатно Apostolic church of international Fellowship Oakland California annual conference west cost choir’s или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሊገለጥ ያለው የሰማይ ክብር ልናይ ያለነው ታላላቅ ተዓምር አህዛብን በፉጨት በክብሩ ይጠራል ከቶ ያላየነውን አዲሱን ነገር እግዚአብሔር ያደርጋል የተበተኑትን ልሰበስባቸው ከእርሱ የራቁትን ዳግም ልያቀርባቸው ቃልክዳን ልፈጸም ዘመኑ ደርሰዋል አዲስ ነገር አሁን ይበቅላል አዲስ ነገር3×እግዚአብሔር ያደርጋል አዲስ ነገር3×አሁን ይበቅላል አይን ያላየውን ጆሮም ያልሰማውን ይሆናል ተብሎ ከቶ ያልታሰበውን ዘመኑ ደረሰ ትንቢቱ ልፈጸም ቃልክዳኑን ልያደርግ በድንቅ ልደመድም የተበተኑትን......... ጽሆን ተነሽ ትብያሽን አራግፍ ብርሀንሽ ይብራ ሀሳብሽንም አስፍ ህዝብ በአንድ ቀን ይወለዳል የበዓለ ሃምሣው ቀን ይደገማል በከተማሙ በሃገሩም የምስራች እንድናገሩ የአዋጅ ነጋሪው ያውጅ ህዝብን ለወንጌል ያዘጋጅ የሀሰት ትንቢት አንደበት ተዘግቶ የተያዘው ህዝብ ከእስራት ተፈቶ በጨለማው ላይ የእውነት ብርሃን በርቶ ልዩነት ይፈጥራል በባሪያዎቹ ሰርቶ ልዩነት ልፈጠር ነው ልዩነት በግብፅ ጣኦትና በእግዚአብሔር ካህናት ልዩነት ልፈጠር ነው ልዩነት በግብፅ ጠንቋይና በእግዚአብሔር ካህናት ልዩነት ልፈጠር ነው ልዩነት በበዓል ነቢያትና በእግዚአብሔር ካህናት ልዩነት ልፈጠር ነው ለዩነት Apostolic church of Ethiopian songs. Thank You for visiting Our YouTube channel. Don’t forget to subscribe to stay updated on new post ድንቅ አምልኮ.Subscribe and like share በማድረግ ለፋጥራት ሁሉ የእውነት ወንጌል በመዝሙር እና በዝማሬ እንዲደርሰ የድረጉ።እናመሰግናለን።Jesus bless you all ተበረኩ!! @apostolicchurchofethiopiay6221 @ApostolicSongs2616 @ZKAPOChannel @Nahom Terefe @Isoyisehak @ApostolicChurchMezmurSongs @Apos @ApostolicSongs @LidetuPetros