У нас вы можете посмотреть бесплатно ምንድነው መልሴ | አስደናቂ መዝሙር 2026 || What Is My Reward? | Powerful Christian Worship Song 2026 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ምንድነው መልሴ እንዲህ ለወደደኝ በድል ላራመደኝ ምንድነው መልሴ ላስጌጠኝ በደሙ ላስመካኝ በስሙ ለለበስኩት በፍታ በሰው ፊት መውጫዬ ምህትክ ያጣውለት አንድኛ ምርጫዬ አቅፎ ላባበለኝ ሳነባ ላነባ ለማጀቴ ሙላት ጎጆዬ ለገባ ለቀመስኩት ጣፋጭ ለጥዕሙ ምግቤ ለእጥሜ እርካታ ለነፍስ ቀለቤ ለመጠሪያ አባቴ በምጥ ለወለደኝ በአንድያ ልጁ እንዲህ ለወደደኝ የራሱ አክሊል እፁብ ራሴን ዘውድ ሆነላት የእጅ አምባር ሆኖኛል የእጁ ላይ ሰንሰለት የጎኔ ደም እንምባ እንምባዬን አገደው ይሔ የዋህ መሪ ለኔ ነው ሚፈርደው በዚያ ምሽቴ ላይ ማለዳ ያወጀው ነፍሴን ባደባባይ በደሙ የዋጀው የእውነት ነው ፍቅሩ ለኔ ነው ግብቶኛል የጅራፍ አሻራህ ይሄን ያስረዳኛል ምንድነው መልሴ እንዲህ ለወደደኝ በድል ላራመደኝ ምንድነው መልሴ ላስጌጠኝ በደሙ ላስመካኝ በስሙ እንኳን ወደ መዝሙሩ እንኳን በደህና መጡ! 🙏 "ምንድነው መልሴ" በጥልቅ ፍቅርና መዳን የተሞላ ክርስትያን መዝሙር ነው። ይህ መዝሙር ስሜትን እና መንፈሳዊ ትኩረትን ለመስጠት ተዘጋጅቷል። 💡 እባክዎ እንዲሁ በማስተዋል ይሰማው፣ የሙዚቃውን ስም እና መዝሙሩን ከእኛ ጋር ማካፈል ይችላሉ። 🔔 እባክዎ ቻናላችንን ይደግፉ እና አዲስ መዝሙሮችን ለማየት ይስተካከሉ። #ክርስትና #መዝሙር #EthiopianWorship #PowerfulSong #2026tesla Welcome to this soul-stirring worship song! 🙏 "What Is My Reward?" is a powerful Ethiopian Christian song filled with love, sacrifice, and devotion. Experience the deep emotions and spiritual message through heartfelt lyrics and worshipful music. Don't forget to like, comment, and subscribe for more inspiring Ethiopian worship songs. #ChristianSong #EthiopianWorship #PowerfulWorship #Faith #2026challenge ምንድነው መልሴ, Ethiopian Christian song, ክርስትና መዝሙር, Powerful worship, አማርኛ መዝሙር, 2026 Ethiopian song, Christian worship music, Spiritual music Ethiopia, እውነተኛ ፍቅር, Gospel Ethiopia © 2026 All rights reserved. This video and music are produced for educational, worship, and entertainment purposes. No copyright infringement is intended. All original lyrics and composition are credited to the artist. Disclaimer: AI tools were used for music arrangement suggestions, thumbnail creation, and SEO guidance. All worship content remains inspired by Ethiopian Christian tradition.