У нас вы можете посмотреть бесплатно ስለ ቆዳ አስም (ቺፌ) ማወቅ ያለብን ነገሮች - ዶ/ር እድላዊት ይጥና ከዶ/ር ሚዛን ጸጋዬ ጋር በደስታ ጤና или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ስለ ቆዳ አስም (ችፌ) ማወቅ ያለብን ነገሮች - ዶ/ር እድላዊት ይጥና ከ ዶ/ር ሚዛን ጸጋዬ ጋር በተለምዶ "ቺፌ" እየተባለ የሚጠራው የቆዳ በሽታ ምንድነው? መንስኤውስ? በዚህ ልዩ ቆይታ ዶ/ር ሚዛን ጸጋዬ ከቆዳ እና አባላዘር ህክምና ስፔሻሊስት ዶ/ር እድላዊት ይጥና ጋር በመሆን ስለ ቆዳ አስም (ችፌ) ሰፊ ማብራሪያ ይሰጡናል። በቪዲዮው ውስጥ የሚከተሉትን ነጥቦች ይዳሰሳሉ፦ ቺፌ (ቆዳ አስም ) ምንድነው? ዋና ዋና ምልክቶቹስ? መንስኤዎች፦ ለበሽታው የሚያጋልጡ ነገሮች እና የአለርጂ ሁኔታዎች። መከላከያ መንገዶች፦ የቆዳ ድርቀትን እንዴት መከላከል ይቻላል? የቤት ውስጥ እና የህክምና እርዳታዎች፦ መቼ ነው ወደ ህክምና መሄድ ያለብን? ይህ ቪዲዮ ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ ጠቃሚ መረጃ ይዟል፤ እስከ መጨረሻው በመከታተል ለሚወዷቸው ሰዎችም ያጋሩት። ሰብስክራይብ ያድርጉ #HealthEthiopia #DrMizanTsegaye #habesha SkinCare #EthiopianHealth #ቺፌ #የቆዳጤና #ዶክተርሚዛን