У нас вы можете посмотреть бесплатно አዲስ የአጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ መዝሙሮች ስብስብ (Non-Stop) | Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur | или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ይህ ቪዲዮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዶግማና ቀኖናን በጠበቀ መልኩ የተመረጡ ለኣጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ የተዘመሩ ምርጥና ተወዳጅ መዝሙሮችን ስብስብ ይዟል። ሦስትነታቸው ሳይለይ፣ አንድነታቸው ሳይወሰን አንድ አምላክ የሆኑ ቅድስት ሥላሴ የምሕረትና የፍቅር ባለቤት ናቸው። እነዚህ መንፈሳዊ መዝሙሮች ልብን የሚያጽኑ፣ ነፍስን የሚመግቡና ለጸሎት የሚረዱ ናቸው። ጸጋና በረከት የሚገኝበትን ይህን ሰዓት አብራችሁን ቆዩ። 🔔 ይህን ስራኣቱን የጠበቀ የ Orthodox Tewahedo Mezmur ከወደዱት Like ያድርጉ፣ Comment ላይ 'አሜን' ወይም 'ወስብሐት ለእግዚአብሔር' ይበሉ፣ እና ለጓደኛዎችዎ Share ያድርጉ! ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!