У нас вы можете посмотреть бесплатно ታላቅ ክርክር የሩሲያ ሰባኪና የአሜሪካ ፓስተር ክርክር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በፖለቲካውም በሃይማኖታዊ ጉዳይም ከአሜሪካ ጋር የሰፋ ጽኑ ልዩነት ውስጥ ገብታ አሁን ላይ ደግሞ ቅጥ አምባሩ የጠፋው የምዕራባውያን የማይገመት የፕሮቴስታንታዊ ስብከትና አካሄድ የዓለምን ስርአት እየለወጠው ከመሄዱም በላይ መጽሐፍ ቅዱስን ይዘው ሰዶማዊና የሰይጣን አምላኪ እስከመሆን ደርሰዋል። ከአሜሪካ ጋር በተቃራኒ የምትቆመው ሩሲያ ደግሞ ዛሬ ላይ ከፖለቲካውም ባለፈ በሃይማኖታዊ ጉዳይ የክርክር መድረክ አዘጋጅተው ዓለምን ያስደመመ ክርክርና ሙግት አድርገው የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የኦርቶዶክሳውያን ኩራት የሆነውን ድንቅ ሰባኪና መምህር አቅርባ መጽሐፍ ቅዱስን በመተንተን ከታዳሚው አልፎ ተከራካሪውን አሜሪካዊውን ፓስተር ያስደነቀ ምላሽና ማብራሪያ ሰጥቷል። በተለይ ፕሮቴስታንቶች ቅዱሳን ላይ ያላቸው የመረረ ጥላቻና ንቀትን በሚለከት ለሚያነሧቸው ጥያቄዎች አስገራሚ ምላሽ ሰጥቶበታል። ስለ ቅዱሳን የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ከዓለም የተለየ ትምህርት የምትሰጥ አድርገው ለሚያስቡ ለኛ ሃገር አፍላ ፕሮቴስታንቶች ይህን ድንቅ አስተማሪ ክርክርና ሙግት ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ትጋብዙ ዘንድ እንጠይቃለን።