У нас вы можете посмотреть бесплатно Live‼️ቀጥታ ርጭት‼️ጥር👈‼️21👉ንግስ‼️ከየአሰተርዮ ማርያም👉ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ የአሞን ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ። или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
🥀 #የፍቅር_እናት 🥀 የፍቅር እናት የሰላም (2) ይናፍቀኛል ስምሽ ሳልጠራው ስቀር ማርያም በሂወቴ ውስጥ በኑሮዬ ቅደሚ ከፊት ከሀኅላዬ ተደላደለ ልቤ አንቺ አለሽና ካጠገቤ አዝ።።።።።።።።። ምኞቴም ይስመር ትልቅ ህልሜ ልለፍ ወደፊት ተቋቁሜ የጌታዬ እናት ነሽ ሀይልን ያረጋል ፀሎትሽ አዝ።።።።።።።።። እንዴት ቀራለው ከመንገድ አደራ እናቴ አስቢኝ ከሚያስጨንቀኝ ጠላት ለሚያሳድደኝ አትስጪኝ አዝ።።።።።።።።። ትላንትም ዛሬም አመስጋኝ ነኝ የለም ለነገየሚያስፈራኝ ሜዳይሆናል ተራራ ልጅሽ ስላለ ከኔ ጋራ ❣️ሊቀ መዘምራን ቴድሮስ ዮሴፍ❣️ አሞን ሚዲያ ይህ የyou tube ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ህግና ስርዓትን የጠበቁ መንፈሳዊ አገልግሎቶች ስብከት ፣ዝማሬ ቅዳሴ እና የተለያዩ መርሐ ግብሮች በlive እና ቪዲዎችን በመጫን የሚተላለፍበት ሚዲያ ነው ። ሁላችሁም ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አሞን ሚዲያ🙏