У нас вы можете посмотреть бесплатно የእንግሊዝኛ ንግግር ልምምድ በቤት እቃዎች - ክፍል 2 | English Speaking Practice with Household Items |Mirkuz Academy или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሰላም ጤና ይስጥልኝ! በዚህ የትምህርት ቪዲዮ "የእንግሊዝኛ ንግግር ልምምድ ክፍል 2" በቤታችን ውስጥ የምንጠቀማቸውን እቃዎች መሠረት በማድረግ ለዕለት ተዕለት ንግግር የሚጠቅሙ አረፍተ ነገሮችን ይዘንላችሁ ቀርበናል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚካተቱት፦ . የቤት እቃዎች ስም (Household items) . የወጥ ቤት እና የመመገቢያ ዕቃዎች (Kitchenware) . የመታጠቢያ ቤት እና የጽዳት ዕቃዎች (Bathroom & Cleaning tools) . ትክክለኛ የእንግሊዝኛ አነባበብ (Pronunciation) . የአማርኛ ትርጉም (Amharic Translation) እንግሊዝኛን በተግባር እና በቀላል መንገድ ለመለማመድ ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይከታተሉ! #እንግሊዝኛ #EnglishAmharic #LearnEnglish #Ethiopia #የቤትእቃዎች #EnglishSpeakingPractice #AmharicEducation #DailyEnglish