У нас вы можете посмотреть бесплатно አለሁ ቀና ብዬ | Cover song by Bethel Adane | Apostolic song Mix | или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
This song is Apostolic cover song by Bethel Adane the original singers are Mulugeta yohanns and Shumi Elias አለሁ ቀና ብዬ በድል በከፍታ ሁሉን ያረክልኝ አንተ ብቻ ጌታ ልቤንም ያኖርኩት በአንተ ስለ ሆነ ድል በእጄ ያዝያስከኝ ቃልህ የታመነ ለእኔ መልካም ለኔ መልካም ነህ ኢየሱስ መልካም ኢየሱስ መልካም ለእኔ መልካም ነህ ደግሜ /2*/ አወራለው ስራው ድንቅ ነው ተቆጥሮ አያልቅም ኢየሱሴ ለኔ ያደረገልኝ አያልቅም እርሱ የሰራውን ስራ ባወራ አያልቅም ያደረገልኝን ብናገር ሆኖልኝ አየው በርሱ ተዓምራት አሻግሮኝ አልፈያለው ብዙ ዘመናት ሕይወቴን ያስዋብከው ሁሌ ለእኔ የምታስበው ኑሮዬ/ጥላዬ/ ማረፍያዬ ክፉዬን የማትወደው አልሄድም ሌላ ጋ ሕይወትን ፍለጋ ለእኔ መልካም ነህ ረክቻለሁ በአንተ በሰጥኸኝ ሕይወት ለእኔ መልካም ነህ ክብርህን አያለሁ አንተን ተማምኜ ለእኔ መልካም ነህ በቤትህ አድራለሁ በጥላህ ሥር ሆኜ ለእኔ መልካም ነህ የምሰጋና ጥግ ቢኖረማ ያ ለርሱ ነው ምስጋናዬማ የእልልታ ጥግ ቢኖርማ ያ ለርሱ እልልታዬማ እልል/2*/ ጥጉን ባገኝ ያ ለርሱ ነው ለባረከኝ አያልቅም......