У нас вы можете посмотреть бесплатно Computer Networking Course | Static Routing или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እንኳን ወደ Computer Networking in Amharic (CNA) በደህና መጡ። ኮምፒውተር ኔትዎርኪንግ ምንድን ነው? 🤔 የአንድን ተቋም ኔትዎርክ እንዴት ማስተዳደር ይቻላል? 🤔 በኮምፒውተር ኔትዎርኪንግ ዙሪያ የሚፈጠሩ ችግሮችን እንዴት መለየትና መፍታት ይቻላል?🤔 የሚሉና ሌሎች ጥያቄዎችን ለመመለስ ይህን ካሉበት ቦታና ሀገር ሆነው መማር የሚችሉበትን Online ኮርስ እነሆ ብለናል። የትምህርቱ ቆይታ ከ4 - 5 ወር ሲሆን፤ በሦስት ምዕራፎች ተከፍሎ የሚሠጥ ይሆናል። አቀራረቡም በሦስት የፈረቃ አማራጮች ነው። ምዝገባው እስከ ጥር 10 ብቻ የሚቆይ ሲሆን ትምህርቱ ጥር 17 ቀን ይጀመራል። የመመዝገቢያ ሊንክ (Registration link): https://forms.gle/YAbVETYTnJR8P3Hz8 ለበለጠ መረጃ 🤳 +251-991-71-19-91 / +251-921-25-42-73 Telegram: https://t.me/+5r5DwfoplLViMWM0 ዛሬውኑ በመመዝገብ ብቁ የኮምፒውተር ኔትዎርክ ባለሙያ የመሆን ህልሞን እንዲያሳኩ ስንጋብዞ በታላቅ ደስታ ነው!!! ይሄንን ዕድል ለወዳጅ ዘመድዎ ስለሚያጋሩ ከልብ እናመሰግናለን።