У нас вы можете посмотреть бесплатно የእስክንድር ፋኖ ከመንግስት ጋር ድርድር ጀምሯል ///መሪው በሞተ ማግስት или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የዐብይ አህመድ የብልፅግና መንግስት በአቶ እስክንድር ነጋ ከሚመራው የፋኖ ሀይል በድርጅት ስሙ አፋህድ ጋር ድርድር ለማድረግ የሚያስችል ቅድመ ድርድር ውይይት የተካሄደበት የድምፅ ቅጅ በማህበራዊ ሚዲያ ተለቋል። ሁለቱ ወገኖች ድርድራቸውን ለማድረግ ተስማምተው የድርድር ነጥቦች ስለ መንደፍና ለዋናው ድርድር ስለ መዘጋጀት ብሎም ቦታና የሰው ሀይል ስለ መወሰን የሚነጋገሩበት ይህ ቅጅ የቅድመ ድርድር ሂደትን የሚያሳይ ሲሆን ጉዳዮን ለህዝብ ይፋ የሚሆነው ሲጠናቀቅ እንደሆነም ሲነጋገሩ ይሰማል። ከዚህም አልፎ ሌሎች ሀይሎችን ገና ከወዲሁ ከድርድሩ በፊት የመፈረጅ የጋራ አቋም የመያዝ አዝማሚያን ያሳያል።