У нас вы можете посмотреть бесплатно "መከራከር ግድ ነው..." የዛሬ 17 አመት የፋይበር ግላስ ስራን የጀመረው ወጣት //20-30// или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Fiberglass is currently used to decorate houses and balconies, as well as residential and commercial spaces, and for additional services. This is a good income-generating job that can be started by those who are not organized and who only need short-term training. The program was held to raise questions about the price of this profitable business sector. ፋይበር ግላሶች በአሁኑ ወቅት ቤትና በረንዳዎችን አልፎም የመኖሪያና የመስሪያ ስፍራዎችን ለማስዋብና ለተጨማሪ አገልግሎቶች ጥቅም ላይ የሚውሉ ሆነዋል። በዚህም ጥሩ ገቢ የሚያስገኙና ተደራጅቶ ለሚሰራ ካልሆነም ደግሞ ለብቻ በአጭር ጊዜ ስልጠና ብቻ የሚጀመር ስራ ነው። በመሆኑም በስንት ነው? ዝግጅት ይሄን አዋጭ የስራ ዘርፍ በተመለከተ የዋጋ ጥያቄዎችን በማንሳት ቆይታ ተደርጎበታል። "The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth." የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ። EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/ ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision #ኢቢኤስ #ebs #20-30 Follow us on: tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8... Facebook: https://bit.ly/2s439TS Telegram: https://t.me/ebstvworldwide Website: https://ebstv.tv.