У нас вы можете посмотреть бесплатно ከውርጃ በኋላ በድጋሜ ለማርገዝ ምን ያህል ጊዜ ያስጠብቃል ? или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ፅንስ ከወረደ ከ2 ሳምንታት በኋላ ኦቭዩሽን ሊከሰት ይችላል። ይህ ማለት አንዲት ሴት ከሚቀጥለው የወር አበባዋ በፊት እንደገና ማርገዝ ትችላለች ማለት ነው። ፅንሱ ከወረደ በኋላ የወር አበባ ዑደት እንደገና ይጀምራል። ይህ ማለት ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ኦቭዩሌሽን ይካሄዳል ማለት ነው። በሌላ አነጋገር፣ ከሂደቱ ጥቂት ሳምንታት በኋላ ግንኙነት ካደረጋችሁ፣ ምንም እንኳን የወር አበባ ባታዩም በphysical ደረጃ ሲታይ ልታረግዙ ትችላላቸሁ ማለት ነው። ሆኖም ግን, ሁሉም ሴቶች የ 28 ቀን ዑደት የላቸውም።, ስለዚህ እርግዝናው የሚፈጠርበት ትክክለኛው ጊዜ ሊለያይ ይችላል። አንዳንድ ሴቶች በተፈጥሮ አጭር የወር አበባ ዑደት አላቸው። ይህ ማለት ከሂደቱ በኋላ በስምንት ቀናት ውስጥ እንቁላል መልቀቅ ሊጀምሩ ይችላሉ እና ብዙም ሳይቆዩ ማርገዝ ይችላሉ። ሌላው ተጽእኖ የሚያሳድረው ፅንስ ከመውረዱ በፊት ያለው የእርግዝና ጊዜ ነው። ኦቭዩሌት የማድረጉ ሁኔታም እርግዝናው ከመውረዱ በፊት ምን ያህል እርዝማኔ ላይ እንደነበረ ይወሰናል። የእርግዝና ሆርሞኖች ከሂደቱ በኋላ ለጥቂት ሳምንታት በሰውነታችሁ ውስጥ ሊቆዩ ይችላሉ።ይህ መሆኑ ኦቭዩሽን እና የወር አበባ መዘግየትን ያመጣል። #pregnancy #healthy #ውርጃ