У нас вы можете посмотреть бесплатно 🔴 LIVE / ዝማሬ - ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮች / Gospel Songs/Devotional или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
🔴 LIVE / አምልኮ - ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮች / Gospel Songs/Devotiona LIVE አምልኮ /መዝሙሮች/ የማይረሳ ትዝታ ያላቸው/የማለዳ ጸሎት Morning Devotion and Encouraging Gospel Songs Gospel Songs ዘውትር ማክሰኞ እና ቅዳሜ እንደ ኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከ12 ሰአት እስክ 1 ሰአት የማለዳ ጸሎትና አምልኮ ጊዜ ጌታ የሰጠንን የቀኑን ቃል እንከፋፈላለን ፡፡ በዚህ የማለዳ የአምልኮና የጸሎት ጊዜ ስለ ቤተ ክርስትያን እንጸልያለን ፣ ስለ አገር እና ስለ አለማችን ሰላምን ይጸለያል፡፡ ህይውትን የሚያድሱ እና የሚያነቃቁ የእግዚአብሄር ቃል እናካፍላለን፡፡ እግዚአብሄ ለቀኑና ለዘመናችን የሚሰጠን ቃል እናካፍላለን፡፡ የእግዚአብሄርን መንግስት ወንጌል ቃል እንናገራለን፣ የጌታን ምጻት ድምጽ እናስተጋባለን ፣ የእለቱ ለቤተክርስቲያን የማንቂያ ምልእክት፣ የተመረጡ ዝማሬዋች በቀጥታ ስርጭት እንለቃለን፣ የማለዳ የጸሎት ጊዜ ፣ የማለዳ አምልኮ ፣ የቀኑ ቃል ፣ የጊዜው ቃል፣ ትንቢታዊ መልእክት፣ የቀጥታ ስርጭት አምልኮ እና የዝማሬ ጊዜ አለን፡፡የ90ዎቹ መዝሙሮች ፣ ቆየት ያሉ መዝሙሮች ፣ የማይረሳ ትዝታ ያላቸው ዝማሬዎች መዝሙሮች፣ ለመንፈሳዊ ሂይውት፣ እድሳት የሚሆኑ መዝሙሮች። ሰለተከታተላችሁን እናመሰናልን !! The Lord Thunders @TheLordThunders 🔴 LIVE አምልኮ /መዝሙሮች/ የማይረሳ ትዝታ ያላቸው/ የጌታ ቃል / የጊዜው ቃል/የማለዳ ጸሎት Morning Devotion and Encouraging Gospel Songs Every Tuesday and Saturday from 6:00 to 7:00 AM Ethiopian time, we share the word of the day that the Lord has given us during the morning prayer and worship service. During this morning worship and prayer service, we pray for the church, for peace for our country and for the world. We share the word of God that renews and awakens lives. We share the word that God gives us for the day and our times. We preach the gospel of the kingdom of God, we echo the voice of the Lord's coming, we broadcast the daily wake-up messages for the church, selected songs live, we have morning prayer time, morning worship, word of the day, word of the hour, prophetic message, live worship and song time. Songs from the 90s, old songs, memorable songs, songs for spiritual awakening, songs for renewal. The Lord Thunders @TheLordThunders #habesha #protestantmezmur #protestant #amharicmusic #amharicmezmur #amharic_mezmur #amharic #ethiopianmusic #ethiopiangospelsong #ethiopian #etvnews #ethiopian #habesha #ethiopianprotestantmezmur #የማለዳ #ጸሎት #የፕሮቴስታንት #መዝሙሮች #ፕሮቴስታንት#የፕሮቴስታንትመዝሙሮች #የማለዳ#የማለዳ_ጉባኤ #wordofgod #duet ከዚህ በፊት የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎቸ ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኙዋቸዋል _____________________________________________________ መንፈሳዊ ትምህርቶች ፦ • Word of God/ መንፈሳዊ ትምህርት የመጨረሻው ፍለጋ የመጽሃፍ ትረካ፦ • The Final Quest ኢትዮጵያን በተመለከተ ህልሞች፦ • ህልሞች / Dreams God Still Speaks to His People ትግራይን በተመለከት ህልም ፡ • ስለ ትግራይ መልዕክት/ዶክተር ደብረጽዮንን በተመለከተ/ እንጸልይ/የ... ህልሞችን የያዘው የቪዲዮ ዝርዝር፡ https://www.youtube.com/playlist?list... You can joing morning prayer first e-mail "[email protected]" በጸሎት ልመሳትፍ አስቀድመው ይጻፉልን "[email protected]" -4IfNtc7mQrYFhc_iU amharic gospel songs gospel songs amharic live amharic songs ለጸሎት የሚሆኑ መዝሙሮች