У нас вы можете посмотреть бесплатно Nhatty Man & The Lalibelas አይከፋ ገፅሽ (አንድ ነገር) "Andneger" ናቲ ማን или скачать в максимальном доступном качестве, которое было загружено на ютуб. Для скачивания выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ለዓይኔ ብርቁን ንቄው አንቺን ብዬ ሁሉን ትቼው ያለኝን ጭኜ አሟጥጬ እስክመጣ አንዴ ቆርጬ አንድ ነገር ይዤ እስክዘልቅ ደጅሽ ፈገግ ብሎ ይቆየኝ አይከፋ ገጽሽ መቻል ልቤን አስተምሬው ደግ ቀን ይመጣል ብየ ዘክሬው ባለሁበት ሁሉ ስፍራ በክብርሽ ኮርቼ በስምሽ ስጠራ ካንቺ ሐሴት በላይ ለኔ ደስታ ምንስ ልቆ ሊገኝ ያንቺን ውለታ የአቅሜን ያለኝን እጅ መንሻ ይሆን ዘንድ ይዤ እቀርባለሁኝ አንድ ነገር ይዤ እስክዘልቅ ደጅሽ ፈገግ ብሎ ይቆየኝ አይከፋ ገጽሽ ደም ግባት ቁንጅናሽ አንዳማረ ይቆየኝ ሰላምሽን እንጂ ክፉ አያሰማኝ ባለሁበት ሁሉ ስሜ መጠሪያዬ መታወቂያ ጌጤ ኑሪልኝ ተስፋዬ ናፍቆት አንገብግቦት ሲዳክር የዋለ ጉያሽን አልሞ ሲዋልል ያደረ አለ ኸዚ መንደር ራቅ ካለ ስፍራ ስምሽ ሲጠራ ልቡ የሚመታ ኑሮውን አልሞ ከቤትሽ የሸሸ ከማያቀው መንደር ዉሎ አድሮ ያመሽ ቸር ወሬን ጠባቂ ናፋቂ ያንቺን ጓዳ በጥሩሽ የሚስቅ በክፉሽ ሚጎዳ አንድ ነገር ይዤ እስክዘልቅ ደጅሽ ፈገግ ብሎ ይቆየኝ አይከፋ ገጽሽ