У нас вы можете посмотреть бесплатно Tew temeles lije (ተው ተመለስ ልጄ)Girum Tadesse- revisited by @ZionMelodiesEthiopia или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
lyrics በሰማያት ካለው ከክብር ዙፋኔ ክብሬን ሁሉ ትቼ መውረዴ እኔ አምላክ ሆኜ ሳለሁ ከበረት ማደሬ ለአንተ አይደለም ወይ እንዲህ መዋረዴ አዝ፦ ተው ተመለስ ልጄ ወደ ቀድሞው ስፍራህ እባክህ አድምጠኝ ቆሜ ስጣራ ዓይኔ እያየችህ ወደ ሞት ስትሄድ አንጀቴ ታወከች ለእሳት ስትሟገት ተው ተመለስ ልጄ ወደ ቀድሞው ስፍራህ የጭንቄ ተካፋይ አጋዥም ሳይኖረኝ የሞት ጣርም ይዞኝ የደም ላብ ሲያልበኝ ይህን መከራዬን እንዴት እረሳኸው ፊትህን አዙረህ እኔን የከዳኸው አዝ፦ ተው ተመለስ ልጄ ወደ ቀድሞው ስፍራህ እባክህ አድምጠኝ ቆሜ ስጣራ ዓይኔ እያየችህ ወደ ሞት ስትሄድ አንጀቴ ታወከች ለእሳት ስትሟገት ተው ተመለስ ልጄ ወደ ቀድሞው ስፍራህ በጅራፍ ስገረፍ ሥጋዬም ሲቆረስ በጦር ተወግቼ ደሜ እንደውኃ ሲፈስ የሾህ አክሊል ጭኜ መስቀል ላይ መሞቴ እባክህ ይሰማህ ይህ ለማን ነው ልጄ አዝ፦ ተው ተመለስ ልጄ ወደ ቀድሞው ስፍራህ እባክህ አድምጠኝ ቆሜ ስጣራ ዓይኔ እያየችህ ወደ ሞት ስትሄድ አንጀቴ ታወከች ለእሳት ስትሟገት