У нас вы можете посмотреть бесплатно የሰዎችን አእምሮ በቀላሉ ለማንበብ የሚረዱ 4 ሚስጥሮች или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሰዎች በቃላታቸው የሚነግሩህና በልባቸው የሚያስቡት ነገር ሁልጊዜ አንድ አይነት አይደለም። ነገር ግን የሰውን ልጅ የሰውነት ቋንቋ (Body Language) ካጠናህ፣ ማንንም ሰው ልክ እንደ መጽሐፍ ማንበብ ትችላለህ። ዛሬ ሰዎች ሳይናገሩ ምን እያሰቡ እንደሆነ፣ እየዋሹህ መሆኑን ወይም ደግሞ ለአንተ ያላቸውን እውነተኛ ስሜት የምታውቅባቸውን 4 ድብቅ የስነ-ልቦና ሚስጥሮች በዝርዝር እናያለን። እነዚህን ምልክቶች ማወቅህ ማህበራዊ ግንኙነትህን ወደ አዲስ ደረጃ ያሸጋግረዋል። ቪዲዮው ከጠቀመህ 'Like' ማድረጉን አትርሳ። ለተጨማሪ ራስን የሚያሻሽሉ እና አነቃቂ ቪዲዮዎች ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የ ከፍታ Plus ቤተሰብ ሁን። #KeftaPlus #ኢትዮጵያ #ስነልቦና #ሰውነትቋንቋ #BodyLanguage #ራስንማሻሻል #ስኬት #MotivationAmharic #EthiopianMotivation #PsychologyFacts #የአእምሮንባህሪ