У нас вы можете посмотреть бесплатно በመጨረሻው ዘመን ፋርስ (ኢራን)-የመጽሐፍ ቅዱስ ምስጢር ኢራን እና እስራኤል፤ ከጥንቱ ወዳጅነት እስከ ዛሬው ጠላትነት или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የቻናላችን ቤተሰቦች! በዚህ ቪዲዮ በዛሬው ዓለም የፖለቲካና የጦርነት ማዕከል የሆነችውን የኢራንን (የቀድሞዋ ፋርስ) አስገራሚ ታሪክ ከመጽሐፍ ቅዱስ ገጾች እንመዛለን። ኢራናውያን ከኖህ ልጆች ከማን ወገን ናቸው? ከአረቦችስ በምን ይለያሉ? እግዚአብሔር "እረኛዬና መሢሑ" ብሎ የጠራው የፋርስ ንጉሥ ማን ነበር? በኤርምያስ 49 ላይ ስለ "ኤላም ቀስት" የተነገረው አስፈሪ ትንቢት ከዛሬው የኢራን ወታደራዊ ሁኔታ ጋር ምን ያገናኘዋል? በመጨረሻው ዘመን የጎግና ማጎግ ጦርነት ላይ የኢራን ሚና ምንድነው? በኢራን ምድር እየታየ ያለው ታላቅ መንፈሳዊ መነቃቃትና የወደፊት ተስፋዋ። እስከ መጨረሻው በመከታተል የጥንቱን ክብርና የኋለኛውን ዘመን ትንቢት አብረን እንመርምር። ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like እና Share በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ አግዙን። ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ!#ኢራን #መጽሐፍቅዱስ #ትንቢት #ፋርስ #ኤላም #የመጨረሻውዘመን #መንፈሳዊ #ኢትዮጵያ #BibleProphecy #Iran #Persia #History#ኦርቶዶክስ #bible #meba