У нас вы можете посмотреть бесплатно የማይበገረው ንጉስ ማርከስ ኦረሊየስ ጥበቦች | ህይወትን የሚቀይሩ 8 ደቂቃዎች или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጣችሁ።በዛሬው ዝግጅታችን፣ ከታላላቆቹ የሮም ንጉሶች አንዱ ብቻ ሳይሆን፣ የሰው ልጅን የህይወት ትግልና የውስጥ ሰላም በጥልቀት የተረዳ ታላቅ ፈላስፋ ስለነበረው ስለ ማርከስ ኦረሊየስ እናነሳለን። ከሺህ አመታት በፊት የተናገራቸው ነገር ግን ዛሬም ድረስ ለህይወታችን ሀይልና መመሪያ የሚሆኑንን እሚያነቃቁ ጥቅሶቹን ይዘን ቀርበናል።እነዚህ ጥቅሶች በህይወታችን ውስጥ ለሚገጥሙን ፈተናዎች እንደ ጋሻ፣ መንገዳችንን ለማቅናት እንደ ብርሃን ሆነው ያገለግላሉ። አሁን ለ8 ደቂቃ ያህል ከውጪው አለም ግርግር ርቃችሁ፣ ውስጣችሁን የምትመግቡበት ጊዜ ነው። እስኪ አብረን በማርከስ ኦረሊየስ ጥበብ ውስጥ እንጓዝ #መንፈሳዊ #የውስጥ_ሰላም #አዎንታዊ_አስተሳሰብ #በራስ_መተማመን #የምስጋና_ጥቅም #የሃሳብ_ሃይል_እንዴት_ይሰራል #የህይወት_ለውጥ